ከ«ላርሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ro:Larsa
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የቀድሞ ቦታ መረጃ
'''ላርሳ''' ከ1844 እስከ 1675 ዓክልበ. ድረስ የ[[ሜስፖጦምያ]] ከተማ-ግዛት ነበረ።
|ስም = ላርሳ
|ኗሪ ስም = (''ተል-አስ-ሠንከረህ'')
|ስዕል = Kings Larsa Louvre AO7025.jpg
|caption = የላርሳ ነገሥታት ዝርዝር
|ዘመናዊ አገር = ኢራቅ
|ጥንታዊ አገር = [[ሱመር]]
|መንግሥት = የላርሳ መንግሥት
|ዘመን = 1844-1675 ዓክልበ.
|pushpin_map = ሜስፖጦምያ
|latd = 31
|latm = 17
|lats = 09
|latNS = N
|longd = 45
|longm = 51
|longs = 13
|longEW= E
}}
 
'''ላርሳ''' ([[አረብኛ]]፦ ተል-አስ-ሠንከረህ) ከ1844 እስከ 1675 ዓክልበ. ድረስ የ[[ሜስፖጦምያ]] ከተማ-ግዛት ነበረ።
 
ከተማው በ[[ኤአናቱም]] ዘመን (2200 አካባቢ) መኖሩ ይታወቃል። በ1844 ግን የ[[ኢሲን]] መንግሥት በ[[ሱመር]] ላይኛ ሥልጣን እየሆነ የላርሳ [[አሞራውያን|አሞራዊ]] አለቃ [[ጉንጉኑም]] ነጻነቱን ከኢሲን አዋጀ። በ1835 ጉንጉኑም [[ኡር]]ንም ያዘ።