ከ«ኢሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ar, ca, de, es, fi, fr, gl, hu, it, ja, ko, lt, nl, no, oc, pl, ro, ru, sh, sv
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኢሲን''' ከ1905 እስከ 1709 ዓክልበ. ድረስ የ[[ሱመር]] መጨረሻ ከተማ-ግዛት ነበረ።
 
በ1905 ዓክልበ. የ[[ኡር]] መንግሥት ሥልጣን እየደከመ የኢሲን ገዥ [[እሽቢ-ኤራ]] ከኡር ነጻነቱን አዋጀ። ከጥቂት አመት በኋላ በ1879 የ[[ኤላም]] ሕዝቦች ኡርን ዘረፉና የኡር መንግሥት ሲወድቅ ኢሲን ያንጊዜ ላዕላይነቱን በሱመር ያዘ። የኢሲን ንጉሶች እጅግ [[አረመኔ]] ተከታዮች ነበሩ።
 
በ1844 የ[[ላርሳ]] ከተማ ገዥ [[ጉንጉኑም]] በተራው ነጻነቱን ከኢሲን አዋጀና 2 ከተሞቹ ብርቱ ተፎካካሪዎች ሆኑ። ከ1835 ጀምሮ ጉንጉኑም ኡርን ያዘ። በ1832 የኢሲን ንጉሥ [[ሊፒት-ኢሽታርእሽታር]] [[ሕገ መንግሥትንመንግሥት]]ን አወጣ።
 
በ1807 የ[[ባቢሎን]] ገዥ [[ሱሙ-አቡም]] ደግሞ በተራው ነጻነቱን አዋጀ። ኢሲን፣ ላርሳና ባቢሎን በተለይ ለላዕላይነቱ ተወዳዳሪዎች ሆኑ። ሦስቱ መንግሥታትና ጎረቤቶቻቸው - [[ካዛሉ]]፣ [[ኪሡራ]]፣ [[ኤሽኑና]]፣ [[አሦር]]፣ [[አሞራውያን]]፣ [[ኤላም]] ወዘተ. - ደግሞ ይወዳደሩ ነበር። በ1772 [[ኤንሊል-ባኒ]] የኢሲንን ዙፋን ያዘ። ከርሱ ዘመን በኋላ የኢሲን ሃይል ደከመ፤ በመጨረሻ የባቢሎን ንጉሥ [[ሲን-ሙባሊት]] በ1709 ዓክልበ. ኢሲንን ያዘው። በ1705 የላርሳ ንጉሥ [[ሪም-ሲን]] ያዘው። በ1699 የባቢሎን ንጉሥ [[ሃሙራቢ]] እንደገና ኢሲንን ያዘው። ከዚያ በኋላ ባቢሎን ለጊዜው የሜስጶጦምያ ዋና ሥልጣን ሆነ።
መስመር፡ 29፦
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]
[[መደብ:ታሪካዊ አገሮች]]
[[መደብ:ሱመር]]
 
[[ar:إيسن]]