ከ«1 ካዳሽማን-ኤንሊል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot: Replacing category የእስያ ታሪክ with የባቢሎን ነገሥታት
መስመር፡ 1፦
'''1 ካዳሽማን-ኤንሊል''' ከ1383 እስከ 1368 ዓክልበ. ድረስ በካርዱንያሽ ([[ባቢሎን]]) [[ካሳዊ]] ንጉሥ ነበረ። በ''[[አማርና ደብዳቤዎች]]'' መካከል 3 ደብዳቤዎች ለ[[ግብጽ]] ፈርዖን ለ[[3 አመንሖተፕ]] እንደ ጻፈ ይታወቃል። በ1368 ዓክልበ. [[2 ቡርናቡርያሽ]] ተከተለው።
 
ከካዳሽማን-ኤንሊል ጀምሮ የካሳውያን ነገሥታት መጠነ ዘመናት ታውቀዋል። ከእርሱ አስቀድሞ የነበረው የካሳውያን ንጉሥ [[1 ኩሪጋልዙ]] ሲሆን፣ የዘመኑን ቁጥር የሚገልጽ ሰነድ ግን እስካሁን አልተገኘም። ስለዚህ ከ1383 ዓክልበ. በፊት በትንሽ 'ጨለማ ዘመን' ባቢሎን ስንት አመት ያሕል በካሳውያን እንደ ተገዛ ለታሪክ ሊቃውንት አጠያያቂ ጉዳይ ሆኗል። ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]] ይዩ።)
 
[[መደብ:የእስያየባቢሎን ታሪክነገሥታት]]
 
[[ca:Kadashman-Enlil I]]