ከ«ፖለቲካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: nap:Politica
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ፖለቲካ''' የሚለው ቃል ከግሪኩ ''πολιτικος'' («ዜጋ») ከሚለው ቃል የመጣ ነው። በአሁኑ ወቅት ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች ''የጋራ ውሳኔ ላይ'' ለመድረስ የሚያስችላቸው ''ሂደት'' ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከሃገርና ከ[[መንገስትመንግስት]] ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው በሚገኙበት ማናቸውም ስብስብ ይገኛል፣ ለምሳሌ በ[[ኩባንያ]]ወች፣ በ[[ትምሀርት ቤት|ትምህርት ቤቶች]]፣ በ[[ሃይማኖት]] መዋቅሮች፣ በቤተሰቦች ውስጥ ሳይቀር ፖለቲካ አለ። የ[[ኃይል (ፖለቲካ)|ኃይል]] አመዳደብ፣ የ[[ቁጥጥር]]፣ የ[[ውሳኔ ላይ መድረስ]]፣ የ[[ምጣኔ ሃብት]] ክፍፍል ጥያቄወች በሁለትና ከዚያ በላይ ባሉ ሰወች መካከል ሲነሱ ያንን ጥያቄ ለመፍታት በሚደረግ ሂደት፣ በዚያ ፖለቲካ አለ። ከዚህ አንጻር በአንዳንዶች አስተሳሰብ [[አብዮት]]፣ [[ጦርነት]]፣ ማህበረሳባዊ ግጭት ፖለቲካ ሳይሆኑ የፖለቲካ ሂደቱ ክሽፈት ናቸው። በሌሎች አስተያየት እኒህም የአጠቃላይ ሂደቱ አካል ስለሆኑ እንደ ፖለቲካ ይወሰዳሉ።
 
ፖለቲካን የሚያጠናው የትምህርት አይነት የ[[ፖለቲካ ሳይንስ]] ወይም የ[[ፖለቲካ ጥናት]] ይባላል።