ከ«መንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 25፦
 
== ባህላዊ መልክዓ ምድር ==
መንዝ እጅግ ለም የሆነ መሬት የሚገኝበት ሲሆን ጥሩ ዝናብ ሲገኝ በአመት እስከ 3 ጊዜ እህል ማጨድ ይቻላል። የአየር ጸባዩም፣ ከከፍታው አንጻር ደጋማ ሲሆን በደቡቡ ማማ ምድር የሚገኘው የአየር ንብረት ወይና ደጋማ ነው። ይህ ሆኖ እያለ የመሬቱ ተራራማ አቀማመጥ ከሞላ ጎደል በዚህ አካባቢ የሚደረግን ግብርና ከባድ ያደርገዋል።
 
በመንዝ የሚገኙ ቤቶች [[በባህርባህር ዛፍ]] እና [[ጥድ]] የሚታጀቡ ሲሆን አቀማመጣቸውም ተሰባጥረው ነው። በሞላሌ የሚገኘው የቅዳሜ ገበያ እስከ 2000 ሰወችን ያስተናግዳል።
 
ከከፍታው አንጻር፣ ብዙው የመንዝ አካባቢ ብርዳማ ስለሆነ ልብስ የሚሰራው ከ[[ሪዝ]] (wool) ነው። ይህም ልብስ [[ባና]] ይባላል። [[እንጀራ]]ም ብዙ ጊዜ ከገብስ የሚጋገር ሲሆን የመንዝ ሰወች ውርጩንና ንፋሱን ለመከላከል ቤቶቻቸውን ከእንጨትና ጭቃ ይልቅ ከድንጋይ መሰራት ያዘወትራሉ። ከዚህ እና መሰል ባህላዊ ቅርሶች አንጻር በአካባቢው ህዝብ ዘንድ መንዝ የ"አማራ«የአማራ ምንጭ"» በመባል ይታወቃል።
 
== ክርስትና ==