ከ«ኮምፒዩተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.2) (ሎሌ መጨመር: pnt:Ηλεκτρονικόν υπολογιστής
ጽሑፉን በሙሉ ደመሰሰ።
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Personal computer, exploded.svg|thumb|ኮምፒዩተር]]
 
'''ኮምፕዩተር''' ማለት ማንኛውም ኢንፎርሜሽን ፕሮሰስ የሚያረግ ማሽን ነው። ይህም የሚደረገው በተርታ የተቀመጡ ትዕዛዞች በመፈጸም ነው። ለብዙ ሰዎች ኮምፒዩተር ሲባል ዐዕምሯቸው ላይ የሚመጣው የግል (ፐርሰናል) ኮምፒዩተር ነው። ነገር ግን ኮምፒዩተር ሲባል በጣም ብዙ ነገሮችን ያጠዋልላል። [[ላፕቶፕ]] ፣ ዴስክቶፕ ፣ ምይክሮ-ኮምፒዩተር ፣ ሱፐር-ኮምፒዩተር ፣ ካልኩሌተር ፣ዲጂታል ካሜራ አና ሌሎችንም ያጠቃልላል።
 
== ታሪክ ==
ቀድሞ ኮምፒዩተር ማለት አንድ በማቲማቲሺያን ትዕዛዝ የተለያዩ የጥንት መሣሪያዎችን እየተጠቀመ ቁጥሮችን የሚያሰላ ሰው ነበር። እስከ 20ኛው ክፍለ-ዘመን ድረስ የተለያዩ ጠቃሚ መሣሪያዎች ተሰርተዋል። ከዛ በኋላ ትልልቅ ማሸኖች መሠራት ጀመሩ። እነዚህ ማሽኖች ከዛሬው ኮምፒዩተሮች ጋር ሲዋደሩ በጣም ትልቅና ቀርፋፋ ናቸው።
 
== የኮምፒዩተር ዐይነቶች ==
* ሜን ፍሪም
* ሱፐር ኮምፒዩተአር
* ዎርክ ስቴሽን
* ማይክሮ ኮምፒዩተር-(ዴስክቶፕ፣ ላፕቶፕ፣ ፓልምቶፕ)
* ሚኒ ኮምፒዩተር
 
ዋና የኮምፒየተር ዐይነቶች እንደሚከተለው ነው፦
 
== የኮምፕዩተር ክፍሎች ==
የኮምፕዩተር የውስጥ ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው፡-
 
'''1.[[ሞኒተር]](የምንሰራውን ነገር እንዲያሳየን፤ምስል፣ጽሑፍ፣ ቪዲዮ ወይም ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል)'''
 
ሞኒተር 14 ኢንች፣ 15 ኢንች፣ ወዘተ. እየተባለ ይገላጻል፡፡
 
14 ኢንች 15 ኢንች እያልን ስንናገር አለካኩ ከምስል ማሳያው አንድ ጥግ እስከ ሌላኛው ጥግ ያለውን ርቀት በመለካት ነው፡፡(ስዕሉን ይመልከቱ፡፡)
 
በፊት የነበሩት የላፕቶፕና ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች ሬሾ (ርዝመት ሲካፈል ለወርድ) 4በ3(በትክክል ሲጻፍ 4:3 ይሆናል) ነበር፡፡
 
አሁን ደግሞ የቲያትር ሞድ የሚባለው ባለ 16፡9 ሬሾ ወይም ዋይድ ስክሪን (widescreen) በመጠቀም ላይ ናቸው፡፡
 
'''2.ማዘርቦርድ(እናት ሰሌዳ)(ሁሉም የኮምፕዩተር ክፍሎች(ዕቃዎች)የሚቀዳጁበት)
 
'''3.ሲፒዩ(የኮምፕዩተሩ አእማሮ እንደማለት ነው፡፡ይህ ሲባል ግን ሲፒዩን ከሰው አእምሮ ጋር አንድ ነው ማለት አይደለም፡፡)'''
 
'''4.ሜሞሪ(ማስታወሻ)(የምንሰራውን ስራ ወይም ፋይል በጊዚያዊነት አስቀምጠንበት የምንሰራበት)'''
 
ሜሞሪ(ማስታወሻ) በባይት (Bytes) ይለካል፡፡ ከ Bytes ፊት Kilo፣ ማለትም ኪሎባይት (kilobytes)([1,024 ባይቶች ወይም Bytes ማለት ነው፡፡ ] ፣ Mega[1,048,576 ባይቶች ወይም Bytes ] ፣ Giga [1,073,741,824 ባይቶች ወይም Bytes]፣ ወዘተ የሚሉትን ቃላት በመጠቀም ኪሎባይት(kilobyte)፣ ሜጋባይት (megabyte)፣ ጊጋባይት (gigabyte)
እያልን የኮምፒዩተር ሜሞሪ መግለፅ እንገልጻለን፡፡
 
ለምሳሌ 10 MegaBytes ወይም ባጭሩ ሲጸፍ 10MB ይህ ማለት 10,485,760 Bytes ይሆናል ማለት ነው፡፡
 
'''5.ኤክስፓንሽ ስሎት'''
 
'''6.የኤሌክትሪክ ሀይል ማቅረቢያ(power supply)'''
 
'''7.የሲዲ ማሰሪያ(cd drive)'''
 
'''8.ሀርድ ዲስክ(የምንሰራውን ወይም የምንጠቀምበትን ፋይል በቋሚነት ለማስቀመጥ)'''
 
'''9. አቅጣጫ መጠቆሚያ(ማውስ)'''
 
'''10.የፊደል መምቻ(ኪቦርድ)'''
 
ዊኪፒዲያ ላይ ያለውን ምስል ከቁጥሩ ጋር ማነጻጸር ይቻላል፡፡
 
== ኮምፕዩተሮች እንዴት እንደሚሰሩ ==
 
== ታዋቂ ዋና ዋና የኮምፕዩተር አምራቾች ==
 
ታዋቂ የኮምፕዩተር አምራቾች የሚከተሉት ናቸው፡፡ ይህ ማለት ግን እያንዳዱን የኮምፕዩተር ክፍል(ዕቃዎች)ይሠራሉ ማለት አይደለም፡፡
 
1.አይቢኤም[IBM](አሁን እንኳ የፒሲ ክፍሉን እ.ኤ.አ. በ2004 ለቻይናው ሊኖቮ ሸጦታል)፡፡ አሁን ሜን ፍሬም[Main Frame] ኮምፒዩተር ነው በብዛት የሚያመርቱት/የሚሠሩት፡፡
 
ድህረ ገጽ---[ http://www.ibm.com የአይቢኤም ድረ ገጽ ]
 
2.ዴል[Dell]
 
ድህረ ገጽ---[ http://www.dell.com የዴል ድረ ገጽ]
 
በኢትዮጵያ የዴል ወኪል አልታ ኮምፒዩተር ነው፡ ፡አድራሻቸው ቦሌ መንገድ ሸዋ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት ኔጃት ኮምፒዩተር ያለበት ፎቅ ላይ ነው፡፡
 
3.ኤሰር[Acer]
 
ድህረ ገጽ---[ http://www.acer.com የኤሰር ድረ ገጽ]
 
በኢትዮጵያ የኤሰር ወኪል ኔጃት ኮምፒዩተር ነው፡፡ አድራሻቸው ቦሌ መንገድ ሸዋ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት አልታ ኮምፒዩተር ያለበት ፎቅ ላይ ነው፡፡
4.ቶሺባ [Toshiba]
 
ድህረ ገጽ---[ http://www.toshiba.com የቶሺባ ድረ ገጽ]
 
5. አፕል [Apple]
 
ድህረ ገጽ---[ http://www.apple.com የአፕል ድረ ገጽ]
 
6.ኤችፒ[HP]
 
ድህረ ገጽ---[ http://www.hp.comድ የኤችፒ[ድረ ገጽ]
 
== ኮምፕዩተሮችና የዓለም ፊደላት ==
የመጀመሪያቹ ኮምፕዩተሮች የሚሠሩት በእንግሊዝኛ ፊደል ብቻ ነበር። ቀስ በቀስ ግን የተለያዩ ኣገሮች ሊቃውንት በየራሳቸው ፊደላት እንዲሠሩ ኣደረጉ። ኮምፕዩተር በእያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ ኣኃዝና ምልክት እንዲሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረው ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኣበራ ሞላ ነው። በቅርቡም አያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ ኣኃዝና ምልክት [[ዩኒኮድ]] የሚባል የዓለም ፊደላት መደብ ውስጥ መግባት ቀጥሏል።
 
[[መደብ:ኮምፒዩተር]]
 
{{Link FA|he}}
{{Link FA|vi}}
 
[[ace:Komputer]]
[[af:Rekenaar]]
[[als:Computer]]
[[an:Ordinador]]
[[ang:Spearcatella]]
[[ar:حاسوب]]
[[arc:ܚܫܘܒܐ (ܡܐܟܢܐ)]]
[[arz:كومبيوتر]]
[[as:কম্পিউটাৰ]]
[[ast:Computadora]]
[[az:Kompyuter]]
[[ba:Компьютер]]
[[bar:Rechna]]
[[bat-smg:Kuompioteris]]
[[be:Камп'ютар]]
[[be-x-old:Кампутар]]
[[bg:Компютър]]
[[bn:কম্পিউটার]]
[[bo:གློག་ཀླད།]]
[[bpy:কম্পিউটার]]
[[br:Urzhiataer]]
[[bs:Računar]]
[[bug:Komputer]]
[[ca:Ordinador]]
[[ce:ГIулкхдириг]]
[[ceb:Kompiyuter]]
[[cs:Počítač]]
[[cu:Съмѣтатєл҄ь]]
[[cv:Компьютер]]
[[cy:Cyfrifiadur]]
[[da:Computer]]
[[de:Computer]]
[[diq:Komputer]]
[[el:Ηλεκτρονικός υπολογιστής]]
[[eml:Zarvlån]]
[[en:Computer]]
[[eo:Komputilo]]
[[es:Computadora]]
[[et:Arvuti]]
[[eu:Ordenagailu]]
[[fa:رایانه]]
[[fi:Tietokone]]
[[fiu-vro:Puutri]]
[[fo:Teldur]]
[[fr:Ordinateur]]
[[fur:Ordenadôr]]
[[fy:Kompjûter]]
[[ga:Ríomhaire]]
[[gan:電腦]]
[[gd:Coimpiutaireachd]]
[[gl:Ordenador]]
[[got:𐍅𐌹𐍄𐌹𐍂𐌰𐌷𐌽𐌾𐌰𐌽𐌳𐍃/Witirahnjands]]
[[gu:કમ્પ્યૂટર]]
[[gv:Co-earrooder]]
[[ha:Na'ura]]
[[hak:Thien-nó]]
[[he:מחשב]]
[[hi:कम्प्यूटर]]
[[hif:Computer]]
[[hr:Računalo]]
[[ht:Òdinatè]]
[[hu:Számítógép]]
[[hy:Համակարգիչ]]
[[ia:Ordinator]]
[[id:Komputer]]
[[ig:Orunotu]]
[[ilo:Kompiuter]]
[[io:Ordinatro]]
[[is:Tölva]]
[[it:Computer]]
[[iu:ᖃᕋᓴᐅᔭᖅ/qarasaujaq]]
[[ja:コンピュータ]]
[[jbo:skami]]
[[jv:Komputer]]
[[ka:კომპიუტერი]]
[[kg:Ludinatelo]]
[[kk:Компьютер]]
[[km:កុំព្យូទ័រ]]
[[kn:ಗಣಕಯಂತ್ರ]]
[[ko:컴퓨터]]
[[krc:Компьютер]]
[[ku:Komputer]]
[[kw:Comptyor]]
[[ky:ЭЭМ]]
[[la:Computatrum]]
[[lad:Contador]]
[[lb:Computer]]
[[li:Computer]]
[[lmo:Cumpiüter]]
[[ln:Esálela]]
[[lo:ຄອມພິວເຕີ]]
[[lt:Kompiuteris]]
[[lv:Dators]]
[[mg:Mpikajy]]
[[mhr:Компьютер]]
[[mk:Сметач]]
[[ml:കമ്പ്യൂട്ടർ]]
[[mn:Компьютер]]
[[mr:संगणक विज्ञान]]
[[ms:Komputer]]
[[mt:Kompjuter]]
[[mwl:Cumputador]]
[[my:ကွန်ပျူတာ]]
[[myv:Арси машинась]]
[[mzn:رایانه]]
[[nah:Chīuhpōhualhuaztli]]
[[nap:Computer]]
[[nds:Reekner]]
[[nds-nl:Komputer]]
[[ne:कम्प्युटर]]
[[new:कम्प्युटर]]
[[nl:Computer]]
[[nn:Datamaskin]]
[[no:Datamaskin]]
[[nv:Béésh bee akʼeʼelchíhí tʼáá bí nitsékeesígíí]]
[[oc:Ordinator]]
[[or:କମ୍ପ୍ୟୁଟର]]
[[pa:ਕੰਪਿਊਟਰ]]
[[pam:Computer]]
[[pl:Komputer]]
[[pnb:کمپیوٹر]]
[[pnt:Ηλεκτρονικόν υπολογιστής]]
[[ps:سولګر]]
[[pt:Computador]]
[[qu:Antañiqiq]]
[[ro:Calculator]]
[[ru:Компьютер]]
[[rue:Компютер]]
[[sah:Көмпүүтэр]]
[[sc:Elaboradore]]
[[scn:Computer]]
[[sco:Computer]]
[[sh:Kompjuter]]
[[si:පරිගණකය]]
[[simple:Computer]]
[[sk:Počítač]]
[[sl:Računalnik]]
[[so:Kumbuyuutar]]
[[sq:Kompjuteri]]
[[sr:Рачунар]]
[[stq:Computer]]
[[sv:Dator]]
[[sw:Tarakilishi]]
[[ta:கணினி]]
[[te:కంప్యూటర్]]
[[tg:Компутар]]
[[th:คอมพิวเตอร์]]
[[tk:Kompýuter]]
[[tl:Kompyuter]]
[[tr:Bilgisayar]]
[[tt:Санак]]
[[uk:Комп'ютер]]
[[ur:شمارِندہ]]
[[uz:Kompyuter]]
[[vec:Computer]]
[[vi:Máy tính]]
[[vls:Computer]]
[[wa:Copiutrece]]
[[war:Kompyuter]]
[[wo:Nosukaay]]
[[wuu:计算机]]
[[xh:Ikhompyutha]]
[[yi:קאמפיוטער]]
[[yo:Kọ̀mpútà]]
[[za:Dennauj]]
[[zh:電子計算機]]
[[zh-min-nan:Tiān-náu]]
[[zh-yue:電腦]]