ከ«ፓይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: bjn:Pi; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''ፓይ''' ወይም በተለምዶ አጻጻፉ '''π''' የሚታወቀው ቁጥር የማንኛውም [[ክብ]] መጠነ ዙሪያ ለ[[ወገብ ርዝመት]] (ዲያሜትሩ) ሲካፈል የሚገኘው ምንጊዜም የማይቀየረው ቋሚ ቁጥር ነው።
[[Fileስዕል:Pi-unrolled-720.gif|350px|thumb|right| የክቡ አቋራጭ መስመር አንድ ከሆነ መጠነ ዙሪያው ፓይ እንደሚሆን የሚያሳይ ምስል]]
 
የፓይን እርግጠኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻለም ከ 3.141593 እንደሚጠጋ ግን በሂሳብ ስሌት የተደረሰበት ጉዳይ ነው። የፈለግነውን ሁለት ሙሉ ቁጥሮች አካፍለን ፓይን ማግኘት ስለማንችል [[ኢራሽናል ቁጥር]] ነው ማለት ነው። በዚህ ምክንያት ፓይ በ[[ነጥብ ስርዓት]] (decimal system) ሲጻፍ አሃዞቹ ወይም አያበቁም ወይም ደግሞ እራሳቸውን አይደግሙም ፣ ይልቁኑ በማያባራ ዘፈቀደ ሁኔታ ይነጉዳሉ። ይህን ጉዳይ እታች በበለጠ እናየዋለን።
 
== መሰረታዊ ሃቆች ==
=== የፓይ ፊደል π ===
[[Fileስዕል:Pi-symbol.svg|thumb|100px|upright| የπ ምልክት]]
በሌላ በኩል ደግሞ ሙሉ ቁጥሮችን በተወሰኑ የመደመረ መቀነስ ማካፈል ማባዛት ክፍ ማድርገና ስኩዌር እና ኩቢክ ሩት በመውስድ ፓይን ማግኘግ ስለማንችል [[ታራንስዴንታል ቁጥር]] ተብላላለች። ይህን ሁኔታ ያረጋገጡት በ19ኛው ክፍለ ዘመን የነበር የጀርመን ሂሳብ ተማሪወች ሲሆኑ ጥናቱ እንደ ትልቅ ድል እስካሁን ሲወሳ ይኖርል። በነገራችን ላይ ፓይ (π) የሚለውን ፊደል ለ ዚህ ቁጥር ያዋለው የኤንግሊዙ ተማሪ
[[:en William Jones (mathematician)|William Jones]] በ1707 ነበር የወሰደውም ከግሪኩ ቃል "περίμετρος" (የክብ መጠነ ዙሪያ ማለት ነው)"<ref name="adm">{{cite web|url=http://mathforum.org/dr.math/faq/faq.pi.html|title=About Pi|work=Ask Dr. Math FAQ|accessdate=2007-10-29}}</ref> ።
መስመር፡ 106፦
[[be-x-old:Пі]]
[[bg:Пи]]
[[bjn:Pi]]
[[bn:পাই]]
[[bs:Pi]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ፓይ» የተወሰደ