ከ«ያኑስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ያኑስ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ ''Janus'') በ[[ሮሜ]] [[አረመኔ]] ሃይማኖት ውስጥ ጣኦት ወይም አምላክ ነበረ። የወሩ ስም [[ጃንዩዌሪ]] የመጣ ከሱ ነው።
'''{{PAGENAME}}''' ([[ሮማይስጥ]]፦ '' '') በ[[ጣልያ]]ናዊ መኖኩሴ [[አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ]] ጽሑፍ ዘንድ ([[1490]] ዓ.ም. የታተመ)፣ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር ( ከ - ዓክልበ. ግድም )።
 
በሮማውያን ትውፊቶች ዘንድ ያኑስ መጀመርያ በ[[ጣልያን]] ([[ላቲዩም]]) ይነግሥ ነበር፤ መንግሥቱንም ከ[[ሳቱርን]] ወይም [[ካም|ካሜሴ]] ጋር ይይዝ ነበር።
 
[[ማርቲን ዘኦፓቫ]] (1240 ዓ.ም. ገደማ)፣ የ''[[ሚራቢሊያ ዑርቢስ ሮማይ]]'' ኋለኛ ቅጂዎች፣ እና የ[[ጆቫኒ ዲ ማሪንዮላ]] ''ክሮኒኮን ቦሄሞሩም'' (1347 ዓ.ም.) ሁላቸው ሲስማሙ፣ ወደ ጣልያን አገር ፈልሶ [[ሥነ ፈለክ]]ን ፈጥሮ [[ናምሩድ]]ንም ያስተማረው የ[[ኖህ]] አራተኛ ወንድ ልጅ ያኑስ ነበረ።
 
ጣልያናዊ መኖኩሴ [[አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ]] ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ ([[1490]] ዓ.ም. የታተመ)፣ ያኑስ የኖኅ ልጅ ሳይሆን የኖኅ እራሱ ሌላ ስም ነው። ኖኅ በ[[አራራት]] ላይ [[ወይን]]ን ስለ ተከለ፣ የስሙ «ያኑስ» ትርጉም በ[[አራማይስጥ]] «ወይን» እንደሆነ ይላል። ከናምሩድ መንግሥት ቀጥሎ ያኑስ ከተሞችና ሠፈረኞች እየተከለ በዓለሙ ይዛወር ነበር። በመጨረሻ ያኑስ ካምን ከጣልያን አባርሮ መንግሥቱን ያዘ። በዚህ አቆጣጠር በጣልያን ሀገር የነገሠ ከ2271 እስከ 2190 ዓክልበ. ግድም ነበር።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
Line 10 ⟶ 16:
[[መደብ:አፈ ታሪክ]]
 
[[en:Janus]]