ከ«ልድያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: sr:Лидија; cosmetic changes
clean up using AWB
መስመር፡ 1፦
{{PAGENAME}} የእስፓንያ ንጉሥ ነበረ።
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
[[ስዕል:Lydia original area of lydia.jpg|thumb|320px|የልድያ አገር ቤት ስፍራ]]
 
Line 43 ⟶ 46:
[[ስዕል:Map of Lydia ancient times.jpg|thumb|የልድያ መንግሥት በንጉሡ ቅሮይሶስ ዘመን (6ኛ ክፍለ ዘመን ክ.በ.)]]
'''መርምናዶች'''
* ጉጌስ ወይም በ[[አሦር]] ጽሕፈቶች 'የሉዱ ጉጉ' የተባለው በሙርሲሎስ ፈንታ ከ695 እስከ 660 ክ.በ. አካባቢ ነገሡ። በዚህ ዘመን ዘላኖች [[ኪሜራውያን]] ሕዝብ ብዙ ከተሞች በልድያ ዘረፏቸው። ጉጌስ ከ[[ግብጽ]] ጋር ስምምነት አድርገው ሠራዊቱን ወደ ግብጽ ልከው ከአሦራውያን ሃያላት ጋር ተጣሉ።
 
* [[2ኛ አርዲስ]] (660-629 ክ.በ.)
 
* [[ሣድያቴስ]] (629-618 ክ.በ. ገዳማ) - ሄሮዶቱስ እንዳለው ይህ ንጉስ ከ[[ሜዶን]] ነገሥታት ጋር ታግለው ኪሜራውያንንም ከእስያ አባርረው [[ስምርንስ]]ንም ይዘው፣ [[ሚጢሊኒ]]ን ወረሩት።
 
* [[2ኛ አልያቴስ]] (618-568 ክ.በ.) - የሜዶን ንጉስ [[ኩዋክሻጥራ]] ልድያን ባጠቃ ግዜ፣ ከረጅም ጦርነትና በ593 ክ.በ. በአንድ ታላቅ ውግያ መካከል [[ግርዶሽ]] ድንገት መጥቶ ከዚያ ቀጥሎ በ[[ኪልቅያ]]ና በ[[ባቢሎን]] ነገሥታት አማካይነት ስምምነት ተደረገላቸውና ያንግዜ [[ሃሊስ ወንዝ]] የሜዶንና የልድያ ጠረፍ ሆነ።
 
* [[ቅሮይሶስ]] (568-554 ክ.በ.) - ከዚህ ንጉስ የተነሣ 'እንደ ቅሮይሶስ ሃብታም' ዘይቤ ሆኗል። ቅሮይሶስ በፋርስ ንጉሥ በ2ኛ ቂሮስ ላይ ጦርነት አድርገው በ554 ክ.በ. ተሸንፈው ከዚያ የልድያ መንግሥት ጨረሰና የፋርስ መንግሥት ክፍላገር ሆነ።