ከ«ህይወት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «በ[[ዩጋንዳ የሚገኙ እፅዋት|thumbnail|275px|right]] '''ሕይወት''' ወይም '''ሂወት''' ሊባል ይ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ruwenpflanzen.jpg|በ[[ዩጋንዳ]] የሚገኙ [[እፅዋት]]|thumbnail|275px|right]]
'''ሕይወት''' ወይም '''ሂወት''' ሊባል ይችላል፣ ነገሮች ራሳቸውን ችለው እና የህይወት ክንውን አድርገው በራሳቸው እንዲኖሩ የሚያደርግ እና ህይወት ከሌላቸው እንዲለዩ የሚያደርግ ነው። ይህ ሁኔታ [[ሞት]] እስከሚከተል ድረስ ወይም ይህንን ሂደት እንዳያደርጉ እክል እስከሚገጥማቸው ድረስ ይቀጥላል። [[ሥነ-ህይወት]] የሚባለው የ[[ሳይንስ]] ዘርፍ ስለ ህይወት እና ህይወት ያላቸው ነገሮች የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው።
 
የህይወት ያላቸው ነገሮች ህልውና በዋናነት የሚረጋገጠው የነርሱ መሰረት በሆነው [[ህዋስ]] መኖር ነው።
 
{{መዋቅር}}