ከ«መስከረም ፳፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 17፦
 
*[[1900|፲፱፻]] ዓ/ም - የ[[ሐረር]] ገዥ የነበሩት ደጃዝማች ይልማ መኮንን (የ[[ራስ መኮንን]] የመጀመሪያ ልጅ እና የ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ታላቅ ወንድም) አርፈው ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በአባታቸው መቃብር ተቀበሩ።
*[[1945|፲፱፻፵፭]] ዓ/ም - በ[[ብሪታኒያ|ታላቋ ብሪታኒያ]] የ[[ኢትዮጵያ]] አራተኛው ዋና መላክተኛ (Envoy Extraordinary and Minister Plenipotentiary) የነበሩት ሐኪም [[አዛዥ ወርቅነህ]] (Dr. Charles Martin) በዚህ ዕለት አረፉ።
 
* [[1960|፲፱፻፷]] ዓ.ም. - የ[[አርጀንቲና]] ተወላጅ የነበረው፤ በ[[አብዮት]] ቅስቀሳና ፍልሚያ፣ በተለይም በ[[ኩባ]] አብዮታዊ ትግል የሚታወቀው [[ቼ ጌቫራ|ኤርኔስቶ ጌቫራ]] በ[[ቦሊቪያ]] የአብዮት ፍንዳታ ሊያንቀሳቅስ ሲሞክር በተያዘ በማግስቱ ተረሽኖ ሞተ።
 
Line 27 ⟶ 29:
*{{en}} P.R.O.,FCO 371/1660 -ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
 
*{{en}} The London Gazette; p. 5494