ከ«ካም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 29፦
 
==አል-ታባሪ==
የፋርስ ታሪክ ጸሐፊ [[ሙሐማድ ኢብን ጃሪር አል-ታባሪ]] በ907 ዓ.ም. ግድም በጻፈው ''[[የነቢያትና የነገሥታት ታሪክ]]'' ስለ ካም ተጨማሪ ትውፊት አለው። ይህ በጣም ግሩም ትውፊት ግን ስለ ካም ሕይወት ዘመን ነው ሊባል አይችልም። በዚህ አፈ ታሪክ ዘንድ፣ አንድ ቀን የ[[ኢየሱስ]] [[ሐዋርያት]] ስለ ኖህ (ኑኅ) መርከብ ምስጢራዊ መረጃ ለማወቅ ኢየሱስን ለመኑት። ኢየሱስም መልሶ ለጥቂት ጊዜ የኖህን ልጅ ካም ከሞት አነሣው። ያንጊዜ ካም እራሱ ስለ መርከቡ አንድ ትምህርት ይሰጣቸዋል። ካም በሰጣቸውም መረጃ ዘንድ፣ በመርከቡ ላይ ቆሻሻ በበዛበት ጊዜ፣ ኑህ በተዓምር [[ዐሣማ]]ዎች ከ[[ዝሆን]] [[ኩምቢ]] አወጣ፤ እንደገና [[አይጥ]] ያለ ፈቃድ በመርከቡ ስለ ገባ [[ድመት]] ከ[[አንበሣ]] አፍንጫ ፈጠረ አላቸው። እነዚህ ተአምራት በ[[ቁርዓን]] ስለማይገኙ ግን ብዙዎቹ እስላሞች አይቀብሉዋቸውም።<ref>[http://books.google.com/books?id=gTPB-PCAMGwC&lpg=PA357&dq=%22would%20that%20you%20send%20us%20a%20man%20who%20saw%20the%20ark%22&pg=PA357#v=onepage&q=%22would%20that%20you%20send%20us%20a%20man%20who%20saw%20the%20ark%22&f=false አል-ታባሪ፣ የነቢያትና የነገሥታት ታሪክ] {{en}}</ref>
 
{{የኖህ ልጆች}}
 
<references/>
 
[[መደብ:የኖህ ልጆች]]
 
[[en:Ham (son of Noah)]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ካም» የተወሰደ