ከ«ካም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 16፦
==የኢትዮጵያ ልማድ==
 
በአንድ [[ኢትዮጵያ]]ዊ ልማድ ዘንድ፣ ከባቢሎን ግንብ ውድቀት ቀጥሎ ካም የአገሩ መጀምርያው ንጉሥ ነበረ። ለ78 ዓመታት ገዛ፣ ከዚያም በኳሩበኲሩ ኩሽ በዙፋኑ ተከተለው ይባላል። ይህ መረጃ የሚገኘው በ[[1919]] ዓ.ም. ራስ ተፈሪ (በኋላ አጼ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]) ለጸሐፊው [[ቻርልስ ረይ]] ካቀረቡት ልማዳዊ [[የኢትዮጵያ ነገሥታት]] ዝርዝር ላይ ነው። ከዚህ ዘመን በኋላ ካም [[ሶርያ]]ን በወረረበት ጊዜ እንደ ተገደለ በአንዳንድ የሀገር ታሪክ ጸሐፍት ይጨመራል።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ካም» የተወሰደ