ከ«ካም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ካም''' (ዕብራይስጥ፦ חָם /ሓም/፤ ግሪክ (ቋንቋ)፦ Χαμ /ቃም/፣ ዓረብኛ፦ حام, /ሓም/) በ[[ኦሪት ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ካም''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ חָם /ሓም/፤ [[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፦ Χαμ /ቃም/፣ [[ዓረብኛ]]፦ حام, /ሓም/) በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] ምዕራፍ 10 መሠረት የ[[ኖኅ]] ልጅና የ[[ኩሽ (የካም ልጅ)|ኩሽ]]፣ [[ምጽራይም]]፣ [[ፉጥ]]፣ እና [[ከነዓን (የካም ልጅ)|ከነዓን]] አባት ነበር።
 
==ልደት==
ካም የተወለደው ከ[[ማየ አይኅ]] አስቀድሞ እንደ ነበር ይታመናል። ኦሪት ዘፍጥረት 5፡32 እንደሚለን፣ «ኖኅም የአምስት መቶ አመት ሰው ነበረ፤ ኖኅም [[ሴም]]ን ካምን [[ያፌት]]ንም ወለደ።» በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] አቆጣጠር፣ ኖህ በ[[ዓመተ ዓለም]] 707 ተወልዶ፣ ሴምን በ1207 ዓ.ዓ. ሴምን ወለደ፤ በ1209 ዓ.ዓ. ካምንም፣ በ1212 ዓ.ዓ. ያፌትንም ወለዳቸው።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ካም» የተወሰደ