ከ«ደብረ ዳሞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{አለት ፍልፍል
[[Image:Debre Damo Church.jpg|thumb|right|265px|ደብረ ዳሞ ገዳም በጥንታዊ የህንጻ አሰራር ዘዴ]]
|ስም = {{PAGENAME}}
|infoboxwidth= 22.8em
|ስዕል = [[Image:Debre Damo Church.jpg|thumb|right|265px250px|ደብረ ዳሞ ገዳም በጥንታዊ የህንጻ አሰራር ዘዴ]]
|ስዕልcaption = {{PAGENAME}} ቤተክርስቲያን
|አገር = [[ኢትዮጵያ]]
|ዓይነት =
|አካባቢ =
|ዓመት =
|አደጋ =
|Extension =
|locmapin = Ethiopia
|relief = 1
|latitude = 14.37
|longitude = 39.29
|map_caption = ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
}}
 
 
'''ደብረ ዳሞ''' በ[[6ኛው ክፍለ ዘመን]] የተቆረቆረ [[ገዳም]]ና ይህ ገዳም የሚኖርበት ተራራ ስም ነው። ደብረ ዳሞ ከ[[አዲግራት]] በስተምዕራብ በመካከለኛው [[ትግራይ]] ይገኛል። ከተራራው ቀጥ ብሎ ለመውጣት አዳጋችነቱ የተነሳ ወደገዳሙ ለመድረስ ከ[[ቆዳ]] በተሰራ [[ገምድ]] ላይ መንጠላጠል ግድ ይላል። ቤተ ክርስቲያኑ በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ጥንታዊ የአሰራር ዘዴን ተከተሎ እስካሁን ዘመን ድረስ በመዝለቅ ቀደምትነት ስፍራን ይይዛል። የተሰራውም በ[[አቡነ አረጋዊ]] በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደነበር ትውፊት አለ። [[ቶማስ ፓከናም]] የተባለው የታሪክ ተመራማሪ አምባው እንደ [[ወህኒ]]ና [[አምባ ግሸን]] ወንድ የነገስታት ዝርያወችን ለማሰሪያነት ያገለግል እንደነበር ትውፊት እንዳለ በጥናት ደርሶበታል። <ref>Thomas Pakenham, ''The Mountains of Rasselas'' (New York: Reynal & Co., 1959), pp. 79-86</ref> የገዳሙ ውጫዊ ወለሎች በጥንቱ ዘመን ዘዴ፣ የ[[ኖራ ድንጋይ]]ንና የ[[ጥድ]] እንጨትን በማፈራረቅ የተሰራ ነበር። ይህም በ[[ስነ ህንጻ]] ጥበበ [[አክሱም|አክሱማዊ]] ዘዴ አሰራር ይባላል።<ref>Pakenham, p. 85</ref>