ከ«ዴቪድ ሁም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ml:ഡേവിഡ് ഹ്യൂം
ሎሌ መጨመር: ext:David Hume; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Fileስዕል:David Hume.jpg|thumb|right|ዴቪድ ሁም ]]
 
'''ዴቪድ ሁም''' ([[ግንቦት 7]] [[1711]] - [[ነሐሴ 25]] [[1776]]) የነበረ የ[[ስኮትላንድ]] [[ታሪከኛ]] እና [[ፈላስፋ]] ነበር። <ref name=TIME>{{cite book|last=Gay|first=Peter|coauthors=Time-Life Books|title=Age of Enlightenment|year=1966|publisher=Time|pages=53|chapter=In Search Of An Ideal Society}}</ref> ሁም በዘመኑ ይታወቅ የነበረው በታሪክ ተመራማሪነት ነበር። የ[[እንግሊዝ]] [[ታሪክ]] የሚሉ ትላልቅ መጻሕፍትን በዘመኑ ደርሶ ለህትመት አብቅቶ ነበር። አሁን ግን ሁም የሚታወቀው በዋና [[ፈላስፋ]]ነቱ ነው።
 
በፍልስፍና መጽሕፉ ላይ እንደሚያስረዳ ብዙው የሰው ልጅ አምኖ የሚቀበላቸው ነገሮች በ [[አምክንዮ| በምክንያት]] የተደገፉ አይደሉም። ይልቁኑ ከ[[ስሜት]]ና [[ደመነፍስ]] የሚመነጩ ናቸው። ለምሳሌ አምክንዮ የአንድ ነገር መንስኤ ሌላ ነገር ነው ብሎ አይናገርም። ነገር ግን አንድ ክስተት ሲፈጠርና ከዚያ ቀጥሎ ሌላ ክስተት ሲፈጠር ስናይ የመጀመሪያው ክስተት ለሚቀጥለው ክስተት መንስኤ ነው ብለን በ"ስሜት" እንደመድማለን። በተመሳሳይ አንድ ሰው [[ሰናይ]] ግለሰብ እንደሆነ ምክንያት አይነግረንም። ይልቁኑ ያ ሰው ደግና ተግባቢ ሆኖ ስናየው በስሜት ሰናይ ነው እንላለን። እኒህ ነገሮች ከምክንያት አይመነጩም ብሎ ሁም ስለሚያምን '''ተጠራጣሪ''' ወይንም '''ኢ-ምክንዮት''' ፈላስፋ ተብሎ ይታወቃል።
 
ሁም [[ሃይማኖት]] ላይም ተጠራጣሪ ነበር<ref name=TIME/>። ሁም ሃይማኖተኛ ሰው አልነበረም። በ[[ተአምራት]]ም አያምንም ነበር።
[[Fileስዕል:David hume statue.jpg|thumb|left|የሁም ሐውልት፣ [[ኤደንብራ]]፣ [[ስኮትላንድ]]]]
 
== የሁም ዋና ዋና መጻሕፍት ==
መስመር፡ 24፦
{{reflist}}
 
[[Categoryመደብ:የስኮትላንድ ሰዎች]]
 
[[Categoryመደብ:ፈላስፋዎች]]
[[Category:የስኮትላንድ ሰዎች]]
[[Category:ፈላስፋዎች]]
 
{{Link FA|is}}
Line 48 ⟶ 47:
[[et:David Hume]]
[[eu:David Hume]]
[[ext:David Hume]]
[[fa:دیوید هیوم]]
[[fi:David Hume]]