ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 15፦
ለምሳሌ፦ '''ኢዜአ''' ከማለት '''የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት''' ይበሉት።
 
== የዘመን አቆጣጠር ሥርዐትሥርዓት==
[[የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] ቢጠቀሙ ይመረጣል። ነገር ግን ለአሁኑ ጊዜ አመታቶችዓመታት የሚጻፉት እንደ አቅራቢው ምርጫ ነው። የሚሻ ግን መቆጠሪያው በምን አይነት እንደሆነ በግልጽ ለመግለጽ ነው።
 
* በኢትዮጵያ መቁጠሪያና በ[[ግሬጎርያን]] መካከል የ7 ወይም 8 አመት ልዩነት አለ። ስለዚህ ፦
መስመር፡ 23፦
ከዚያ ደግሞ የአውሮፓ አቆጣጠር አንዳንዴ "ዓመተ ምህረት' ሊባል ይችላል። ስለዚህ፦
 
:"(ዓ.ም.)" ለኢትዮጵያ አመቶችዓመታት
:"(እ.ኤ..)" ለግሪጎርያን ብቻ ቢጠቀም ጥሩ ነው።
 
ወሮችወራት ደግሞ የኢትዮጵያ ወይም የግሪጎርያን ሊሆኑ ይችላሉ።
* እንደ ዓመታት አይነት ተመሳሳይ ይሁኑ። ምሳሌ፦