ከ«ሰኔ ፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 9፦
 
*[[1805|፲፰፻፭]] ዓ/ም - የ[[ሸዋ]]ው መርዕድ አዝማች ወሰን ሰገድ አርፈው በቁንዲ ጊዮርጊስ ተቀበሩ። ልጃቸው [[ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ]] አልጋውን ወረሱ።
 
*[[1926|፲፱፻፳፮ ዓ/ም - በ[[ኢጣልያ]] አስተናጋጅነት የተካሄደው ሁለተኛው የ[[ፊፋ]] [[የዓለም ዋንጫ]] ውድድር የመጨረሻው ጨዋታ በ[[ኢጣልያ]] እና [[ቼኮዝሎቫኪያ]] ቡድኖች ግጥሚያ ሲሆን ኢጣልያ ፪ ለ ፩ አሸንፋ ዋንጫውን ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀዳጀች።
 
*[[1932|፲፱፻፴፪]] ዓ/ም - የፋሺስት [[ኢጣልያ]] ሠራዊት ከደብረ ወርቅ ብዙ ጉዋዝና መሣሪያ ጭኖ ወደ ቢቸና ሲጓዝ የነ[[በላይ ዘለቀ]] አርበኞች ገጥመውት ከፍተኛ ውጊያ ተደርጎ አርበኞቹ ድል አድርገውት ብዙ መሣሪያ ማረኩ።
 
*[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] የመኪና መንዳት መሥመር ከግራ ጽንፍ ወደ ቀኝ ጽንፍ ተዛወረ።