ከ«ስዕል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.5.5) (ሎሌ መጨመር: az:Rəssamlıq
ሎሌ መጨመር: mk:Сликање; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Fileስዕል:Istanbulpaint.JPG|right|200px]]
'''ስዕል''' ማለት በስሌዳ ላይ በቀለምም ይሁን በ[[ጠመኔ]] አለዚያም በ[[ርሳስ]]ና በሌላ ነገር ተስርቶ በዓይን በማየት የሚገነዘቡት ጥበብ ነው። ለዓይንና ለመንፈስ ከሚስጠው አርካታ ሌላ ፡ ያንድን ህብረተስብ ብሎም የኪነ ጥበቡን ስው ዓመለካከት ይጠቁማል ተብሎ ስለሚታመን በዘመናዊ ዓለም የተለየ እንክብካቤ የተስጠው የስው ልጅ ጥበባዊ ተግባር ነው። የዚህ አይነት ጥበብ የሚስራው ደገሞ ስዓሊ ይባላል።
 
የ[[አዲስ አበባ]] ሥነ ጥበብ ት/በት የመጀመሪያው ርዕስ መምህር የነበረው አለ ፈለገ ስላም ስለ ስዕል ትምህርት ስያብራራ: «የስዕል ትምህርት የስውን -የእንስሳን -ያገርን -የደመናን - በጠቅላላው የ[[ሥነ ፍጥረት]]ን መልክና ባሕርይ አጥኝ ሁኖ የራሱን ስሜት በግሉ እየፈጠረ በቀለምና በልዩ ልዩ መሳሪያዎች ከጠፍጣፋ ነገር ላይ ስርቶ ማውጣትን፥ በ[[ሐውልት]] ትምህርት ደግሞ አንደ ስዕሉ የተዘረዘረውን ሓሳብ ከጠፍጣፋ ነገር ላይ በመስራት ፈንታ ጠንካራ ከሆነ አካል ላይ በድንጋይ፥ በአንጨት፥ በ[[ዝሆን ጥርስ]] ወይም በ[[ናስ|ነሐስ]] ቅርጽና መልክ ጻልቶ ማውጣት ነው።» በማለት ግለጸ።
መስመር፡ 6፦
ስመጥር [[ገብረ ክርስቶስ ደስታ]] ደግሞ ፡ «በዘመናዊ አቅድ ስዕል ራሱ ሐሳብ ነው። የኣንድ ነገር ሁኔታ የአንድ ነገር ትርጉምና ስሜት ነው...። ዛሪ ስው ራሱን ብቻ መመልከት ትቶ ዓለም ከብዙ ርቀት ከብዙ በኩል ሲታይ ምን ኣይነት ስሜት አንደሚስጥ - አለማዊ ዘላለማዊ የሆነውን ነገር በመተርጎም - በዓይን የሚታይ፥ የቀለም፥ የመስመርና የቅርጽ ሙዚቃ ለመፍጠር ይጥራል።» በማለት ተናግሯል።
 
* ደብረ ሐይቅን ተመልከት -
http://www.ethiopianart.org
 
* [[የሰው ሰውነት አሳሳል መምሪያ]]
 
[[መደብ:ሥዕል|*]]
መስመር፡ 67፦
[[lv:Glezniecība]]
[[mg:Hosodoko]]
[[mk:Сликање]]
[[ml:ചിത്രകല]]
[[mr:चित्रकार]]