ከ«አልጀብራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
clean up using AWB
clean up using AWB
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Image-Al-Kitāb_alKitāb al-muḫtaṣar_fī_ḥisāb_almuḫtaṣar fī ḥisāb al-ğabr_wağabr wa-l-muqābala.jpg|300px|right|thumb|ከአልቋርዝሚ መጽሃፍ አንድ ገጽ]]
'''አልጀብራ''' በሂሳብ ጥናት ውስጥ ስለ [[ኦፕሬሽን]]፣ [[ዝምድና]]ና ከነዚህ ሁለት ነገሮች ተነስተው ስለሚመጡት [[ፖሊኖሚያል]]፣ [[ተርም]]፣ [[የአልጀብራ አቋቋም]] የሚያጠና ነው። አልጀብራ የሚለው ስም የመጣው «አል ጃብር»፣ الجبر ከሚለው የ[[አረብኛ]] ቃል ሲሆን ትርጉሙም «መመለስ» ማለት ነው። ብዙው የአልጀብራ ዘዴ በአረብ ተማሪወች የተፈለስፈ ሲሆን ከነዚህ ቀደምት ተብሎ የሚጠራው [[መሃመድ ኢብን ሙሳ አል-ቋርዝሚ]] ነው።
 
[[መደብ:ሒሳብ]]
[[መደብ:አልጀብራ]]