ከ«ጥገኛ አምክንዮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
re-categorisation per CFD using AWB
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Venn1011.svg|thumb|right|200px| ጥገኝነት የሚፋለሰው A እውነት ሆኖ B ውሸት ሲሆን [[ብቻና ብቻ]] ነው። ከላይ ባለው [[ቬን ምስል]] ይህ የውሸት ክፍል በነጭ ቀለም ተለይቶ ይታያል። <br> ጥገኝነት በሂሳብ ትርጓሜው እንዲህ ይሰፍራል <math>A \rightarrow B \Leftrightarrow \neg A \or B</math><br><br>[[File:Venn1011.svg|40px|A → B]] <math>\Leftrightarrow</math> [[File:Venn1010.svg|40px|¬A]] <math>\or</math> [[File:Venn0011.svg|40px|B]]]]
 
[[ስዕል:MI-switch.PNG|200px|thumb|right| የጥገኝነት አምክንዮን የሚተገብር የማብሪያ ማጥፊያ ትልም ]]
 
[[ስዕል:MI-switch.PNG|200px|thumb|right| የጥገኝነት አምክንዮን የሚተገብር የማብሪያ ማጥፊያ ትልም ]]
'''ጥገኛ አምክንዮ''' በሁለት የ[[አምክንዮ ዋጋ|አምክንዮ ዋጋወች]] የሚተገበር ሲሆን፣ ውጤቱ ውሸት የሚሆነው [[ቀዳሚ አረፍተ ነገር|ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ]] እውነት ሁኖ ተከታይ አረፍተ ነገሩ (ጥገኛ አረፍተ ነገሩ) ውሸት ሲሆን [[ብቻና ብቻ]] ነው። (ቀዳሚና ተከታይ አረፍተ ነገር ምን ማለት እንደሆነ ከታች ''ሙሉ ማብራሪያ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ'' ) ከአምክንዮ አንጻር ጥገኛ አምክንዮ ከ'''አይደለም....ወይም...''' ጋር [[እኩል]] ነው። በሂሳብ አጻጻፍ፣ '''p''' ቀዳሚ አረፍተ ነገር (አስጠጊ) ቢሆንና '''q''' ተከታይ (ጥገኛ) ቢሆን፣ የጥገኝነት ዝምድናቸው እንዲህ ይጻፋል '''p&nbsp;→&nbsp;q''' ፡ ሲነበብ '''p ስለዚህ q''' ነው። ይህ እንግዲህ ከላይ እንደተጠቀሰው ከ''' አይደለም p ወይም q''' ጋር ምንም ለውጥ የለውም። ይህን የመጨረሻውን ግኝት
 
Line 30 ⟶ 29:
== ሙሉ ማብራሪያ ==
ምሳሌ ፩፡
*« ነገ ዝናብ '''ከ'''ዘነበ፣ ስራ አልመጣም።»
:: ነገ ዝናብ ቢዘንብና ስራ ባልመጣ፣ እውነት ነኝ።
:: ነገ ዝናብ ቢዘንብና ስራ ብመጣ፣ ውሸት ነኝ።
Line 41 ⟶ 40:
:: መሰረት አዲስ አበባ ውስጥና ኢትዮጵያ ውስጥ ካለች ከላይ የሰፈረው [[አረፍተነገር]] [[እውነት]] ነው እንላለን
:: መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ብትሆንና ኢትዮጵያ ውስጥ ባትሆን [[ውሸት]] ነው እንላለን -- ግን ይሄ በተጨባጭ ሊሆን የማይችል ነገር ነው።
:: መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ከሌለች ከላይ የሰፈረው አረፍተ ነገር መሰረት የት እንዳለች አይነግረንም። ስለዚህ አረፍተነገሩ የማያውቀውን የማይናገር፣ የታይታነት የሌለበት ትሁት አረፍተ ነገር ነው።
:: መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ከሌለች አረፍተ ነገሩ የት ትሁን የት፣ ጨረቃ ላይ ትውጣ ኢትዮጵያ ውስጥ ትኑር፣ ቻይና አገር ትብረር የርሱ ጉዳይ አይደለም። '''ስለማያውቀው አይናገርም።'''
 
:እንግዲህ የጥገኛ አምክንዮ ይህን መሰረታዊ እውነታ በመቀበል የሚነሳ የአምክንዮ አይነት ነው። '''መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ አለች''' የሚለው ክፍል [[ቀዳሚ አረፍተ ነገር]] ሲባል መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ አለች የሚለው [[ተከታይ አረፍተነገር]] ነው። እዚህ ላይ፣ ከላይ እንዳስተዋልነው፣ ቀዳሚው አረፍተ ነገር ውሸት ቢሆን እንኳ ሙሉው አረፍተ ነገር ምንጊዜም እውነት እንደሆነ እንረዳለን። ስለሆነም የጥገኛ አምክንዮ ዋጋ ከነባራዊው አለም እውነታ ተነጥሎ መታየት አለበት። ጥገኛ አምክንዮ፣ [[ቀዳሚ አረፍተ ነገር|ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ]] ውሸት ከሆነ፣ አጠቃላይ አረፍተ ነገሩ ምንጊዜም እውነት ነው።
 
ምሳሌ ፫፡
* መሰረት ሰው ካላይደለች፣ መሰረት ተራራ ናት።
 
::: እዚህ ላይ መሰረት ሰው ካልሆነች ብቻ ይህ አረፍተ ነገር ስለ ተከታዩ አረፍተ ነገር ሊመረመር ይችላል። ሆኖም ''መሰረት ሰው አይደለችም'' የሚለው ውሸት ስለሆነ፣ ስለተከታዩ አረፍተ ነገር የሚናገረው ነገር አይኖርም። በ[[አምክንዮ]] ዝምታ እውነት ነው። ከላይ የተጠቀሰው አረፍተ ነገር ስለማያውቀው ስለማይናገር እውነት ነው ይባላል። ይህ እንግዲህ ከለተ ተለት ንግግር ዘይቤአችን አንጻር እንግዳ ይሆናል።
Line 56 ⟶ 55:
:::ቀዳሚው አረፍተ ነገር ምንም እንኳ ምንጊዜም እውነት ቢሆን፣ ተከታዩ ውሸት ስለሆነ፣ ይህ ጥገኝነት (አጠቃላይ አረፍተ ነገሩ) ውሸት ነው እንላለን።
 
[[መደብ :ሂሳብፍልስፍና]]
 
[[መደብ :ፍልስፍናጥገኛ አምክንዮ]]
[[መደብ :ጥገኛ አምክንዮሒሳብ]]
[[መደብ :ሂሳብ]]
 
[[cs:Implikace]]