ከ«አራት ማዕዘን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: lmo:Quadrilàter (geometrìa)
re-categorisation per CFD using AWB
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Quadrilateral_generalQuadrilateral general.svg|250px|right|thumb| አራት ማዕዘን]]
'''አራት ማዕዘን''' ማናቸውም አራት ቀጥተኛ መስመር የሆኑ "ጎኖች"ና አራት መገናኛወች ያላቸውን የሚወክል የሂሳብ ስያሜ ነው። እኒህ ጎኖች መነባበር ወይም አንዱ ባንዱ ላይ መንሳፈፈ የለባቸውም አለዚያ አራት ማዕዘን አይባሉም።
 
መስመር፡ 17፦
 
በዚህ መልኩ ብዙ የአራት ማዕዘኖች አይነት እንዳለ እንገነዘባለን።
 
 
== ጎናቸው ወደውስጥ የማይገቡ አራት ማዕዘኖች መጠነ ስፋት ==
Line 35 ⟶ 34:
:<math>Area = \sqrt{(s-a)(s-b)(s-c)(s-d)- \tfrac {1}{2}abcd[1+ cos(\gamma + \lambda )]}</math>
 
:::<math> = \sqrt{(s-a)(s-b)(s-c)(s-d)- abcd[cos^{2}(\tfrac {\gamma + \lambda}{2})]}</math>,
<math>a,b,c,d</math> የአራት ማዕዘኑን ጎኖች ርዝመት ሲወክል, <math>s</math> ደግሞ የአራት ማዕዘኑ መጠነ ርዝመት ግማሽ ነው። <math>\gamma</math> and <math>\lambda</math> ማናቸውንም ተቃራኒ ሁለት የአራት ማዐኑ ማዕዘኖችን ይወክላሉ።
 
Line 44 ⟶ 43:
:::<math> = \tfrac{1}{4} \sqrt{4p^{2}q^{2}-(a^{2}+c^{2}-b^{2}-d^{2})^{2}}</math>,
''p'' ና ''q'' እንግዲህ ዲያጎናሎች ናቸው።
 
 
ሌሎች መንገዶችም አሉ ሆኖም እነዚህ በቂ ናቸው። እላይ የምናያቸው ቀመሮች የተወሳሰቡ ሊመስሉ ይችላሉ። የተወሳሰቡበት ምክንያት ለማንኛውም መዕዘኑ ወደውስጥ ለማይገባ አራት ማዕዘን ሁሉ ስለሚሰሩ ነው። የፓራላሎግራም፣ በተለይ የሬክታንግልና የካሬ መጠነ ስፋቶች የሚለኩበት ዘዴ እጅግ ሲበዛ ቀላል ነው፡፡
 
[[Image:Quadrilateral hierarchy.png|አጠቃላይ የ4 ማዕዘን አይነቶች ዝርዝር በእንግሊዝኛ ]]
 
== ማጣቀሻ==
<references/>
 
[[መደብ :ብዙጎን]]
 
[[መደብ :ሂሳብሒሳብ]]
 
[[መደብ :ብዙጎን]]
[[መደብ :ሂሳብ]]
 
[[ar:رباعي الأضلاع]]