ከ«ቅጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
re-categorisation per CFD using AWB
መስመር፡ 1፦
[[Image:Dimension_levelsDimension levels.svg|right|thumb|400px|የተለያየ የቅጥ ደረጃወችን የሚያሳይ ስዕል]]
'''ቅጥ''' (dimension) : ባንድ [[ነገር]] ወይም [[ኅዋ]] ውስጥ የታቀፉትን [[ነጥብ|ነጥቦች]] በበቂ ሁኔታ ለመግለፅ የሚያስፈልጉን [[መለኪያ|መለኪያወች]](coordinates) ብዛት ቅጥ ይባላል። ለምሳሌ አንድ መስመር ላይ ያለን ነጥብ አንድ ቁጥር ብቻ ያስፈልጋል፣ ይሄውም ከመስመሩ መጀምሪያ ያለው ርቀት ነው። በዚህ ምክንያት [[መስመር]] [[አንድ ቅጥ]] አለው እንላለን። የተንጣለለ ሜዳን ገጽታ ወይም ደግሞ የበርሜልን ገጽታ ወይም የደብሉልቡል ኳስን ገጽታ ወይም ሌላ ገጽታን ብንወስድ፣ በዚያ ገጽታ ላይ ያለን ነጥብ አቀማመጥ ለመወሰን ሁለት [[መለኪያወች]] ያስፈልጉናል። በዚህ ምክንያት ማንኛውም ገጽታ [[ሁለት ቅጥ]] አለው ይባላል። ከኳሱ ገጽታ ዘልቀን ገብተን ወይም በባሊ ካለ ውሃ ውስጥ ገብተን ወይም ካንድ ሙሉ ነገር ውስጥ ዘልቀን ገብተን የምናገኘውን ነጥብ ዐቀማመጥ ለመወሰን ሶስት መለኪያወች ያስፈልጉናል። በዚህ ምክንያት ማንኛውም ምላዓት ያለው ቁስ '''ሶስት ቅጥ''' አለው ይባላል። [[ነጥብ]] ግን እንደትርጓሜዋ ምንም ቅጥ የላትም ምክንያቱም [[ርዝመት]]ም ሆነ [[ስፋት]]ም ሆነ [[ይዘት]] የላትምና።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
[[መደብ:ሂሳብሒሳብ]]
[[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]]
[[መደብ:መልክዐ ምድር]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ቅጥ» የተወሰደ