ከ«ፓፓያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: udm:Папайя
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Koeh-029.jpg|thumb|200px|የፓፓያ ዛፍና ፍሬ]]
[[ስዕል:PapayaYield.png|220px|thumb|የአለም ፓፓያ ምርት]]
'''ፓፓያ''' (ወይም '''ፓፓዬ''') የፍራፍሬ እና የዛፍ አይነት ነው። የዛፉ ፍሬ እንደ ሀብሀብ ወይም አቡካዶ ይመስላል። በተፈጥሮ የተገኘው በ[[ሜክሲኮ]] ሲሆን፣ ዛሬውኑ በ[[አፍሪካ]]፣ በ[[እስያ]]፣ ሙቅ አየር ወዳለበት አገር ሁሉ ገብቷል።
 
በብዙ አገሮች ልምድ ዘንድ፣ ፍሬው ለምግብ ከመሆኑ በላይ እንደ መድሃኒት ይጠቀማል። በቅርቡም፣ ቅጠሉና ሻዩ [[ነቀርሳ]]ን ለማከም በውኑ ችሎታውን እንዳላቸው መርማሪዎች ገልጸዋል።<ref>[http://news.yahoo.com/s/afp/20100309/ts_afp/healthusjapanpapaya ያሁ ዜና (እንግሊዝኛ)]</ref>