ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 39፦
ለአርዕስት፦
*የሀገር ስም ከሆነ በቀላሉ ወይም በሙሉ ስሙን መጻፍ ይቻላል። ከሌላኛው ግን መያያዣ መሥራት ጥሩ ነው።
ለምሳሌ፦ '''ኢትዮጵያ''' የሚል መጣጥፍ ካለ፥ካለ፣ ከ'''የኢትዮጵያ ፌድራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ''' ወደ '''ኢትዮጵያ''' መያያዣ መሥራት ያሻል።
 
*የክፍለ ሀገር ስም ከሆነ - ስሙ ከዚያም ነጠላ ሠረዝ () እና አንድ ባዶ ሕዋእ ቦታ (space) እና የሀገሩ ስም
 
ምሳሌዎች፦ <Brbr />
#'''አፓቼ ካውንቲ፥ካውንቲ፣ አሪዞና'''<br />
#'''ፓሪስ፥ፓሪስ፣ ፈረንሣይ''' <br />
 
== የትምህርት ቤቶች ስም አጻጻፍ ==