ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.5.2) (ሎሌ መጨመር: als, bn, hsb, id, mr, th ማስተካከል: fa, ro
No edit summary
መስመር፡ 1፦
የMediaWiki ሶፍትዌር የሚጠቅሙት [[ዊኪ]]ዎች ሁሉ 16 ክፍሎች ወይም '''ክፍለ-ዊኪዎች''' አሉዋቸው። ከነዚህም 15ቱ ልዩ 'ባዕድ መነሻ' (''Prefix'' - ለምሳሌ 'Wikipediaውክፔዲያ:_') ሲኖራቸው 16ኛው ምንም ባዕድ መነሻ ሳይኖረው ዋናው ክፍል (ለመጣጥፎቹ) ነው። ከ16ቱም አይነቶች ግማሹ ወይም 8ቱ የውይይት ክፍሎች ናቸው።
 
==ክፍለ-ዊኪዎች==
መስመር፡ 6፦
ዋና ክፍል በዚህ ዊኪ 'Articles' ይባላል (መጣጥፍ)። ይህ ክፍል ለመዝገበ ዕውቀት ጽሑፎች ብቻ ነው። ይህ ክፍል ምንም ባዕድ መነሻ የለውም። ስለዚህ፣ የያንዳንዱ ገጽ አርዕስት ከታች በተዘረዘሩት ባዕድ መነሻዎች በትክክል ባይጀመር፤ በዚህ ክፍል በቀጥታ ይሆናል። በባዕዱ መነሻ የፊደል ግድፋትም ካለ፣ በስህተት በዚህ ክፍል ይሆናል ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ ገጹን ወደሚገባው ክፍል መዛወር «ለማዛወር» የሚለውን በመጫን ቀላል ዘዴ ነው።
 
===2. Wikipediaውክፔዲያ: ===
 
ይህ ክፍል ስለ [[ውክፔዲያ]] መርሀ ገብሩ መረጃ የሚሰጥ ገጽ ነው (ግብራዊ ገጽ)። ለምሳሌ ይኸው ገጽ እራሱ በ'Wikipediaውክፔዲያ' ክፍለ-ዊኪ ይገኛል፤ አርእስቱ በ«Wikipediaውክፔዲያ:» ይጀመራልና።
 
===3. አባል: (User)===
መስመር፡ 37፦
==የውይይት (Talk) ክፍለ-ዊኪዎች==
 
ከላይ የተዘረዘሩት ክፍለ-ዊኪዎች እያንዳንዱ ደግሞ የራሱን ውይይት: ስፍራ አለው። የያንዳንዱ ክፍለ-ዊኪ ውይይት ክፍለ-ዊኪ የሚገኝ ለባዕዱ መነሻ «ውይይት:» በመጨመር ነው። ለምሳሌ የ«Wikipediaውክፔዲያ» ውይይት ክፍል ባእድ መነሻ «Wikipediaውክፔዲያ ውይይት:» ነው፤ የዋና ክፍልም ውይይት ክፍል ባዕድ መነሻ ዝም ብሎ «ውይይት:» ነው። እነዚህ ክፍሎች አብዛኛው ግዜ ስለ ገጹ እራሱ ለመወያየት ነው። ይሁንና «አባል ውይይት:» የሚለው ክፍል ለዚያ ተጠቃሚ መልእክት ለመተው ነው። በዚህ ልዩ ክፍል (አባል ውይይት:) መልእክት ሲጨመር፣ «አዲስ መልእክት አለልዎት» የሚለው ብርቱካን ቀለም ሳጥን በዚያው ተጠቃሚ መጋረጃ ጫፍ በቀጥታ ይታያል።
 
[[መደብ:Wikipedia]]
መስመር፡ 82፦
[[yi:װיקיפּעדיע:נאמענטייל]]
[[zh:Help:名字空间]]
#REDIRECT [[Target page name]]