ከ«ሚያዝያ ፮» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

377 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
no edit summary
(«ሚያዝያ 6» ወደ «ሚያዝያ ፮» አዛወረ)
*[[1860|፲፰፻፷]] ዓ/ም - የ[[ፋሲካ]] ማግሥት ዕለት [[መቅደላ]] አምባ ላይ የ[[ዓፄ ቴዎድሮስ]] ሠራዊት እና በሎርድ ኔፒዬር የተመራው የ[[እንግሊዝ]] ሠራዊት ጦርነት ገጥመው፣ ድሉ የእንግሊዞች ሆነ። ንጉሠ ነገሥቱ [[ዓፄ ቴዎድሮስ]] በእንግሊዞች እጅ ከመውደቅ እራሳቸውን ማጥፋትን መርጠው ሽጉጣቸውን ጠጥተው ሞቱ። ቀብራቸው በመቅደላ መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከናወነ።
 
* [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ/ም - በሰሜን [[ኢትዮጵያ]] በኩል የገባው፤ በማርሻል ፒዬትሮ ባዶሊዮ የሚመራው የፋሺስት [[ኢጣልያ]] ሠራዊት በዚህ ዕለት [[ደሴ]]ን በቁጥጥሩ ሥር አዋለ።
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] [[አብዮት]] ከተጀመረ በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]የልጅ ልጃቸው ልዑል ዘርዓ ያዕቆብ ምክትል አልጋ ወራሽ እንደሆኑ በይፋ አስታወቁ።
 
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
*{{en}} http://www.nytimes.com/2011/04/16/opinion/16iht-oldapril16.html?_r=1&scp=4&sq=abyssinia&st=nyt
 
*{{en}} http://www.thepeoplehistory.com/april14th.html
 
3,107

edits