ከ«አብርሀም ሊንከን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ መጨመር: km:អាប្រាហាម លីនខូន; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Abraham Lincoln head on shoulders photo portrait.jpg|200px|thumb|አብርሀም ሊንከን]] '''አብርሀም ሊንከን''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ ''Abraham Lincoln''፣ [[የካቲት ፮]] ቀን [[1801|፲፰፻፩]] ዓ.ም. - [[ሚያዝያ ፰]] ቀን [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ የኖሩ) ከ[[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም. እስከ [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ ፲፮ኛው [[የአሜሪካ ፕሬዚዳንት]] ነበሩ። [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ከአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ፍጻሜ በኋላ ጆን ዊልክስ ቡዝ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ በጥይት ተመትተው ተገደሉ።
 
የአብርሀም አባት ማሀይም ገበሬ ቢሆንም፣ አብርሀም ከልጅነት ጀምሮ እራሱን በትጋት ያስተምር ነበር። በ[[1826|፲፰፻፳፮]] ዓ.ም. ለ[[ኢሊኖይ]] ክፍለ ሀገር ምክር ቤት መቀመጫ ተመረጡ። የሕግ ትምህርት በጠንካራ ትጉነት አጥንቶ የሕግ ባለሙያ ሆነ። ከ[[1829|፲፰፻፳፱]] ዓ.ም. ጀምሮ የ[[ባርነት]] ተቃዋሚ ሆነ። ከ[[አፍሪካ]] የተወሰዱት ጥቁር ሕዝቦች በ[[ግብርና]] መሥራት እንዲገደዱ ትክክለኛ ወይም ጥሩ ሀሣብ አይደለም ብለው አመኑ። ዳሩ ግን በ[[1834]] ብዙ ባርያዎች ባገለገሉበት ቤተሠብ ውስጥ ያደገችውን ሚስታቸውን [[ሜሪ ቶድ]]ን አገቡ። ሜሪ ያለ ባርያዎች ከባልዋ ጋር በመኖር ትንሽ ተቸግራ ሩቅ ባልሆነ ግዜ ውስጥ ግን ተለመደችና በተከተሉት አመታት ላይ 4 ወንድ ልጆችን ወለዱ።
 
በ[[1838|፲፰፻፴፰]] ዓ.ም. የአሜሪካ ፕሬዚዳንት [[ጄምስ ፖልክ]] በ[[ሜክሲኮ]] ላይ ጦርነት ባደረገ ጊዜ አብርሀም ሊንከን የዚህን ጦርነት ተቃዋሚ ነበሩ። በ[[1846|፲፰፻፵፮]] ዓ.ም. የባርነት ተቃዋሚዎች ወገን [[ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ)|ሪፐብሊካን ፓርቲ]] መሥርተው አብርሀም ከፍተኛ ሚና አጫወቱ። በ[[1852|፲፰፻፶፪]] ዓ.ም. የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ዘመቻ፣ እሳቸው የሪፐብሊካን ዕጩ ሆኑ። ምርጫው በተደረገበት ቀን በ[[ጥቅምት ፳፰]] ቀን [[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም.፣ ሊንከን አሸነፉ።
መስመር፡ 68፦
[[jv:Abraham Lincoln]]
[[ka:აბრაამ ლინკოლნი]]
[[km:អាប្រាហាម លីនខូន]]
[[kn:ಅಬ್ರಹಮ್ ಲಿಂಕನ್]]
[[ko:에이브러햄 링컨]]