ከ«ጉዛራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

31 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
}}
 
'''የጉዛራ ቤተመንግስት''' ከ[[እምፍራዝ]] በስተደቡብ 5ኪሎሜትር ወጣ ብሎ የተሰራ ግምብ ነው። ይሄውም በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ፣ ከ[[ጣና ሐይቅ]] በስተ ስሜን ምስራቅ መሆኑ ነው።
 
አጼ [[ሚናስ]] የክረምት ጊዜን በ[[ጉባኤ]]፣ [[ጉዛራ]] አካባቢ ማሳለፍን ልማዳቸው ማድረጋቸው በታሪክ ይጠቀሳል። የጉዛራ ግምብ 18ሜትር በ12 ሜትር ሲሆን፣ በድሮ ዘመን ግምቡን የሚከልል ሰፊ አጥር ነበር። የግምቡ ስራ በ1562ዓ.ም. የተጠናቀቀ ሲሆን አጼ [[ሠርፀ ድንግል]] በምጽዋ [[ቱርክ|ቱርኮች]] ላይ ድል መቀዳጀታቸውን አስመልክቶ ለመታሰቢያነት ያስገነቡት ነበር።
<ref>Monti della Corte, I Castelli di Gondar, 1938, pp. 105-108</ref><ref>http://iscte.pt/~mjsr/html/expo_jesuits/architecture/guzara_and_dabsan_.htm</ref> በ1563ዓ.ም. አጼ [[ሠርፀ ድንግል]] የ[[በጌምድር]]ንና የ[[ትግሬ]]ን አስተዳዳሪዎች በዚሁ ቦታ አነጋግረው እንደነበር በታሪክ ይጠቀሳል።
 
የጉባኤ ከተማ ከ1570 ጀምሮ እስከ 1581 ድረስ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን ቢያገለግልም በመጨረሻ ግን ንጉሱ ጉዛራን ለቀው ወደሰሜን በማቅናት [[አይባ]]ን [[ዋና ከተማ|ዋና ከተማቸው]] አደረጉ። የሆኖ ሆኖ የጉዛራ ቤተመንግስት ከጎንደርከ[[ጎንደር]] ከተማ ቀደምት ምሳሌ የሆነ ነበር።
 
== ማጣቀሻ ==
2,517

edits