ከ«እንፍራዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 18፦
}}
 
'''እንፍራዝ''' ወይም '''እምፍራዝ''' በሌላ ስም፣ '''ጉባኤ''' ወይም '''ጉዛራ''' በመባል የሚታወቅ ታሪካዊ [[ኢትዮጵያ|የኢትዮጵያ]] ክፍል ነው። እንፍራዝይህ አካባቢ በ[[ባህርዳር]]-[[ጎንደር]] መንገድ ላይ የሚገኝ፣ ከ[[ጣና ሐይቅ]] ስሜን ምስራቅ ላይ ያለው [[ከተማ]] ነው። እንፍራዝ በታሪክ ቀደምት ተጠቅሶ የሚገኘው በ14ኛው ክፍለ ዘመን፣ [[ገብረ እያሱ]] የተሰኘው የ[[እውስጣጢዎስ]] ደቀመዝሙር በአካባቢው ገዳም በመመስረቱ ነው<ref>Taddesse Tamrat, ''Church and State in Ethiopia'' (Oxford: Clarendon Press, 1972), p.208</ref> ። [[ግራኝ አህመድ]] በ1543 የ[[ክሪስታቮ ደጋማ]]ን ሰራዊት ድል ካደረገ በኋላ የ[[ክረምት]] ወራትን ለማሳልፍ እዚህ እንደሰፈረ ይጠቀሳል።
 
== ማጣቀሻ ==