ከ«አልጄሪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ig:Algeria
ሎሌ መጨመር: gag:Aljir; cosmetic changes
መስመር፡ 25፦
አልጄሪያ [[የተባበሩት መንግሥታት]]፣ [[የአፍሪካ ሕብረት]]፣ [[ኦፔክ]] እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ ድርጅቶች አባል ሀገር ናት።
 
== ስም ==
የሀገሯ ስም የመጣው ከ[[አልጂርዝ]] ከተማ ሲሆን በድሮ ጊዜ ከዛሬዎቹ ምዕራብ [[ቱኒዚያ]]ና ምሥራቅ [[ሞርኮ]] አብራ [[ኑሚዲያ]] ትባል ነበር።
 
== ታሪክ ==
[[ስዕል:GM_Massinissa.png|thumb|right|[[ማሲኒሳ]]፣ የ[[ኑሚዲያ]] ታዋቂ ንጉሥ]]
በጥንት ጊዜ አልጄሪያ የ[[ኑሚዲያ]] መንግሥት ትባል የነበረ ሲሆን ነዋሪዎቿ ደግሞ ኑሚዲያውያን ይባሉ ነበር። የኑሚዲያ መንግሥት ከ[[ካርታጎ]]፣ [[ሮማ]]ና [[ጥንታዊ ግሪክ]] ጋር ግንኙነት ነበራት። አካባቢው ለምለም እንደነበረ ሲነገር ኑሚዲያውያን ደግሞ ለኃይለኛ ፈረሰኛ ጦራቸው ይታወቁ ነበር።
መስመር፡ 90፦
[[fy:Algerije]]
[[ga:An Ailgéir]]
[[gag:Aljir]]
[[gd:Aildiria]]
[[gl:Alxeria - الجزائر]]