ከ«ራዲዮ ሞገድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: simple:Radio wave
No edit summary
መስመር፡ 5፦
የራዲዮ ሞገድ ተቀባይ [[አንቴና]]ወች ሲተለሙ ለሚቀበሉት ሞገድ ርዝመት ተመሳሳይ ቁመት እንዲኖራቸው ተደርጎ ነው። ለዚህ ነው የ[[ራዲዮ]] አንቴናወች ረጅም የሆኑት። ርዝመታቸው ከሚቀበሉት ሞገድ አንጻር አጭር የሆኑ አንቴናወች ሞገድ የመቀባልቸው ሃይል የተዳከመ ነው።
 
ሰው ሰራሽ የራዲዮ ሞገዶች መረጃን ለመለዋወጥና ዜና ለማሰራጨት ሲያገለግሉ ከ100 አመት በላይ አስቆጥረዋል። [[ራዲዮን]]፣ራዲዮን፣ [[ቴልቪዥን]]፣ [[ሳተላይት|ሳተላይቶች]]፣ [[የእጅ ስልክ|የዕጅ ስልኮች]] ወዘተ መረጃን የሚያሰራጩትና የሚቀበሉት እኒህን ሞገዶች በመጠቀም ነው።
 
ከዚህ በተጨማሪ የራዲዮ ሞገዶች ነገሮችን "ለማየት"ም ሲያገለግሉ ይታያሉ። [[ራዳር]] ከኒህ ወገን ሲሆን የሚሰራውም የራዲዮ ሞገዶችን ርቀው ወዳሉ ነገሮች በመላክ ነጥረው ሲመለሱ የሚወስዱትን ሰዓት በመለካት ሩቅ ያሉ ነገሮችን "ለማየት" ይረዳል። በተረፈ ራዳር መሬት ውስጥ ተቀብሮ ያለን [[ቤንዚን]] መርምሮ ለማግኘት፣ የ[[አፈር]]ን ኬሚካላዊ ባህርይ ለማወቅ ይረዳል።