ከ«ራዲዮ ሞገድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የራዲዮ ሞገዶች''' ልክ እንደ ብርሃን እና ኤክስሬይ የ[[ኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ|ኤሌክትሮመግነ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የራዲዮ ሞገዶች''' ልክ እንደ [[ብርሃን]] እና [[ኤክስሬይ]] የ[[ኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ|ኤሌክትሮመግነጢስ ማዕበል]] አካል ናቸው። ልዩነታቸው [[የሞገድ ርዝመት|ሞገዳቸው]] በጣም ረጅም መሆኑ ነው።
 
በዓይን የሚታየው [[ብርሃን]] የሞገድ ርዝመት ከሰው ልጅ ፀጉር እጅግ የሚያንስ፣ ከ[[ማይክሮ ሜትር]] በታች የሆነ ጥቃቅን ነው። የራዲዮ ሞገዶችሞገድ በአንጻሩ ሞገዳቸውሞገዱ በ[[ሴንቲሜትር]]ና በ[[ሜትር]] የሚለካ ሲሆን በአይን ግን አይታይም።
 
የራዲዮ ሞገድ ተቀባይ [[አንቴና]]ወች ሲተለሙ ለሚቀበሉት ሞገድ ርዝመት ተመሳሳይ ቁመት እንዲኖራቸው ተደርጎ ነው። ለዚህ ነው የ[[ራዲዮ]] አንቴናወች ረጅም የሆኑት። ርዝመታቸው ከሚቀበሉት ሞገድ አንጻር አጭር የሆኑ አንቴናወች ሞገድ የመቀባልቸው ሃይል የተዳከመ ነው።