ከ«ስልክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
==ስልክ እንዴት ይሰራል ==
[[ስዕል:SimpleTelph.jpg|200px|rightleft]]
[[ድምፅ]] [[ሞገድ ስለሆነ]] አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ የሚል [[አቅም]] አለው። በተረፈ፣ የተለያዩ ድምጾች የተለያየ የሞገድ ይዘት ይኖራቸዋል፣ ስለሆነም የተለያዩ ቃላት እነሱን ሊለይ በሚችል መልኩ የራሳቸው የሆነ ሞገድ አላቸው። ስልክ የሚሰራው ይህን የድምጽ ጠባይ በመጠቀም ነው።