ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ka:ტიგრაის რეგიონი
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]]
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቀሌ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች [[ዛላአንበሳ]]፣ [[ዓቢ-ዓዲ]] ፣ [[ዓድዋ]]፣ [[ሸራሮ]]፣ [[ዓዲግራት]]፣ [[አክሱም]]፣ [[እንዳ-ስላሴ]]፣ [[ማይጨው]]፣ [[ኮረም]] እና [[አላማጣ]] ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 34,593314,000456 ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል።
 
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}