ከ«ጆዋን ሮውሊንግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ መጨመር: jv:J.K Rowling; cosmetic changes
መስመር፡ 2፦
'''ጆዋኔ ጆ ሮውሊንግ''' (''Joanne "Jo" Rowling'') (31፣ [[ጁላይ]] 1965 እ.አ.አ. ተወለደች) የ[[እንግሊዝ]] ተወላጅ የሆነች ታዋቂ [[ደራሲ]] ናት። ይች ደራሲ በይበልጥ '''ሮውሊንግ''' (''J. K. Rowling'') በሚለው መጠሪያዋ የምትታወቅ ሲሆን በ[[ሃሪ ፖተር መፅሐፍ]] ተከታታይ ድርሰቶቿ ታላቅ ዝናን አትርፋለች። እነዚህ መፅሐፎቿ የተለያዩ ሽልማቶችን አስገኝተውላታል፤ ከ400 ሚሊዮን በላይ [[ቅጅ]]ዎች ተሽጠዋል በተጨማሪም በመፅሐፎቹ ላይ የተመሠረቱ ሰባት ተከታታይ ፊልሞች ተሰርተዋል። በእነዚህ ፊልሞች ላይም በደራሲነት እና በአዘጋጅነት እንድትሳተፍ አስችሏታል። በፅሐፍቶቹ የተጠነሰሱት በ1990 እ.አ.አ. ከ[[ማንችስተር]] ወደ [[ለንደን]] በተደረገ የ[[ባቡር]] ጉዞ ነበር።
 
== ተጨማሪ ይዩ ==
* [[ሃሪ ፖተር (መፅሐፍ)|የሃሪ ፖተር ተከታታይ መጽሐፎች]]
* [[ሃሪ ፖተር ተከታታይ ፊልሞች]]
መስመር፡ 48፦
[[it:J. K. Rowling]]
[[ja:J・K・ローリング]]
[[jv:J.K Rowling]]
[[ka:ჯოან როულინგი]]
[[ko:J. K. 롤링]]