ከ«ራይን ወንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

704 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
(r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: rue:Рін)
| watershed = 185,000 km² (71,430 mi²)
}}
 
{{መዋቅር}}
'''ራይን ወንዝ''' በ[[አውሮፓ]] ውስጥ የሚገኝ ታላቅ [[ወንዝ]] ነው። ይህ ወንዝ 1,233 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን [[መሬት|ዓለማችን]] ከሚገኙ ወንዞች 123ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ [[ጀርመን]]፣ [[ፈረንሳይ]]፣ [[ስዊዘርላንድ]]፣ [[ኔዘርላንድ]]፣ [[ኦስትሪያ]]፣ [[ሌችተንስቴይን]] እና [[ጣልያን]] ውስጥ 198,735 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ [[ሰሜን ባህር]] ነው።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ወንዞች]]
20,425

edits