ከ«ላፕላስ ሽግግር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 151፦
: <math>f(\infty)=\lim_{s\to 0}{sF(s)}</math>, ማናቸውም [[ዋልታ (ውስብስብ ትንተና)|ዋልታወች]] (የ <math> sF(s) </math> ) በቁጥር ጠለል ግራ ጎን ላይ ከተገኙ ።
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
== በጊዜ ውስጥ ያለ የኤሌክትሪክ ኡደት የs-ግዛት ተመጣጣኙና እግዶሹ ==
የላፕላስ ሽግግር ብዙውን ጊዜ በኤሌክትሪክ ኡደት (ሰርኪዩት) ትንታኔ ላይ ተጠቃሚነትን ያገኛል። አብዛኛውን ጊዜ የተሰጠን [[የኤሌክትሪክ ዑደት| ዑደት]] ወደ s-ግዛት ተመጣጣኙ ማሻገር ቀላል ነው። የዑደቱ አባላት በቀላሉ ወደ ተመጣጣኝ [[እግዶሽ|እግዶሻቸው]] (ኢምፔዳንስ) ይቀየራል፣ ይኼውም [[ፌዘር]] እንደሚገኝበት ስሌት ነው እንጅ ልዩ አይደለም። የሚከተለው ምስል ይን ተግባር ባጭሩ ያሳያል {{en}}፦
 
: [[File:S-Domain circuit equivalency.svg]]
 
እዚህ ላይ [[ተቃዋሚ]](ሬዚዝስተር) በጊዜም ሆነ በኤስ-ግዛት አንድ አይነት ዋጋ አለው። የኤሌክትሪክ ምንጮች በዚህ ትንታኔ ውስጥ እንዳይወጡ የሚሆኑት ትንታኔ በሚጀመርበት ወቅት ዋጋ ካላቸው ነው። ለምሳሌ [[አቃቤ(ኤሌክትሪክ)|አቃቤው]] (ካፓሲተሩ) ሲጀመር ቮልቴጅ ካለው ፣ ወይንም [[ቃቤ (ኤሌክትሪክ)|ቃቤው]] (ኢንደክተሩ) በውስጡ የኤሌክትሪክ ጅረት ካለው፣ በ s-ግዛት ሆነው ያሉት ምንጮች በተሻጋሪው ዑደት ውስጥ መግባት ግድ ይላል።
 
 
== ማጣቀሻ ==
 
<references/>