ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: be-x-old:Лія Кебэдэ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:487px-Liya_Kebede_at_the_2008_Tribeca_Film_Festival.JPG|ሱፐር ሞዴል ሊያ ከበደ በእ.አ.አ. 2008 የትራይቤካ የፊልም ፌስቲቫል ላይ|thumbnail|300px275px|right]]
'''ሊያ ከበደ''' ወይም([[እንግሊዝኛ]]: '''Liya_Kebede'Liya Kebede'') የተወለደችው በእ.አ.አ. ጃንዌሪ 3፣ 1978 ሲሆን ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሡፐር ሞዴል፣ ተዋናይት፣ የልብስ ዲዛይነር እንዲሁም የአለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣ አዲስ በሚወለዱ ህፃናት እና የሕፃናት ጤና ጥበቃ አምባሳደር ናት፡፡ ሊያ ''Vogue'' በተባለ የ[[አሜሪካ]] የፋሽን መፅሔት ላይ ሁለት ጊዜ የውጭ ሽፋን ላይ በዋናነት በመውጣት ትታወቃለች። እንደ [[ፎርብስ]] መረጃ መሠረት በእ.አ.አ. 2007 አመት ከዓለማችን 11ኛ ከፍተኛ ተከፋይ ሡፐር ሞዴልነት ደረጃን አግኝታለች።
 
==የህይወት ታሪክ [ከጃንዌሪ 3 1978 እስከ አሁኑ ጊዜ]==