ከ«የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ሎሌ መጨመር: km:សាលារដ្ឋស៊ីតថល; cosmetic changes
(ሎሌ መጨመር: km:សាលារដ្ឋស៊ីតថល; cosmetic changes)
'''የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ Seattle Public Schools) በ[[ስያትል]] ከተማ በ[[አሜሪካ]] በ[[ዋሽንግተን]] ክፍለ ሀገር የሚገኝ የሕዝብ ትምህርት ቤት ሥርዓት ነው። ሥራዓቱ በ1867 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የሚመራው በዶ/ር ሱዛን ኤንፊልድ ነው። በ2006-07 እ.ኤ.አ. 45,581<ref name="OSPI_ReportCard_06-07">Washington State Office of the Superintendent for Public Instruction, [http://reportcard.ospi.k12.wa.us/summary.aspx?groupLevel=District&schoolId=100&reportLevel=District&orgLinkId=100&yrs=&year=2007-08 Washington State Report Card 2007-08], ''Washington State OSPI'', August 26, 2008. Accessed online 2008-09-16.{{en}}</ref> ተማሪዎችና 2,663<ref name="WA_Enrollment_By_Dist">Washington State Office of the Superintendent for Public Instruction, [http://www.k12.wa.us/DataAdmin/pubdocs/p105/Oct07DistEnrollmentbyGrade.xls Total Enrollment Gender & Ethnicity Report], ''Washington State OSPI'', January 25, 2008. Accessed online 30 May 2008.{{en}}</ref> አስተማሪዎች ነበሩት።
 
== ትምህርት ቤቶች ==
በ2007 እ.ኤ.አ.፣ ሥርዓቱ 58 የ፩ኛ ደረጃ፣ 8 የከፍተኛ ፩ኛ ደረጃ (እስከ ስምንተኛ ክፍል)፣ 10 መካከለኛ ደረጃ እና 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን አካቷል። በተጨማሪም ዘጠኝ ልዩ ትምህርት ቤቶች አሉት።
 
== ማመዛገቢያ ==
<references/>
 
[[en:Seattle Public Schools]]
[[es:Escuelas Públicas de Seattle]]
[[km:សាលារដ្ឋស៊ីតថល]]
[[zh:西雅圖公立學校]]
17,485

edits