ከ«አብርሀም ሊንከን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: nah:Abraham Lincoln
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Abraham Lincoln head on shoulders photo portrait.jpg|200px|thumb|አብርሀም ሊንከን]] '''አብርሀም ሊንከን''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ ''Abraham Lincoln''፣ [[የካቲት 6]] ቀን [[1801|፲፰፻፩]] ዓ.ም. - [[ሚያዝያ 8]] ቀን [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ የኖሩ) ከ[[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም. እስከ [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ 16ኛው፲፮ኛው [[የአሜሪካ ፕሬዚዳንት]] ነበሩ። በ1857[[1857|፲፰፻፶፯]] .ም. ከብሔራዊውከአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ቀጥሎፍጻሜ ገናበኋላ ፕሬዚዳንትጆን ዊልክስ ቡዝ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ እየሆኑበጥይት ተተኩሰውተመትተው ተገደሉ።
 
የአብርሀም አባት ማሀይም ገበሬ ቢሆንም፣ አብርሀም ከልጅነት ጀምሮ እራሱን በጥጋትበትጋት ያስተምር ነበር። በ[[1826|፲፰፻፳፮]] ዓ.ም. ለ[[ኢሊኖይ]] ክፍላገርክፍለ ሀገር ምክር ቤት መቀመጫ ተመረጡ። የሕግ ትምህርት በጉልበትበጠንካራ ትጉነት አጥነውአጥንቶ የሕግ አዋቂባለሙያ ሆኑ።ሆነ። ከ[[1829|፲፰፻፳፱]] ዓ.ም. ጀምሮ የ[[ባርነት]] ተቃዋሚ ሆነ። ከ[[አፍሪካ]] የተወሰዱት ጥቁር ሕዝቦች በ[[ግብርና]] መሥራት እንዲገደዱ ትክክለኛ ወይም ጥሩ ሀሣብ አይደለም ብለው አመኑ። ዳሩ ግን በ[[1834]] ብዙ ባርያዎች ባገለገሉበት ቤተሠብ ውስጥ ያደገችውን ሚስታቸውን [[ሜሪ ቶድ]]ን አገቡ። ሜሪ ያለ ባርያዎች ከባልዋ ጋር በመኖር ትንሽ ተቸግራ ሩቅ ባልሆነ ግዜ ውስጥ ግን ተለመደችና በተከተሉት አመታት ላይ 4 ወንድ ልጆችን ወለዱ።
 
በ[[1838|፲፰፻፴፰]] ዓ.ም. የአሜሪካ ፕሬዚዳንት [[ጄምስ ፖልክ]] በ[[ሜክሲኮ]] ላይ ጦርነት ባደረገ ጊዜ አብርሀም ሊንከን የዚህን ጦርነት ተቃዋሚ ነበሩ። በ[[1846|፲፰፻፵፮]] ዓ.ም. የባርነት ተቃዋሚዎች ወገን [[ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ)|ሪፐብሊካን ፓርቲ]] መሠርተውመሥርተው አብርሀም ከፍተኛ ሚና አጫወቱ። በ[[1852|፲፰፻፶፪]] ፕሬዚዳንትዓ.ም. የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ዘመቻ፣ እሳቸው የሪፐብሊካን ዕጩ ሆኑ። ምርጫው በተደረገበት ቀን በ[[ጥቅምት 28፳፰]] ቀን [[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም.፣ ሊንከን አሸነፉ።
 
ይህም የሆነ የሕዝቡ ብዛት በአገሩ ስሜን እየኖረ የሬፑብሊካን ደጋፊዎች ነበሩ። በስሜኑ ክፍላገሮች ደግሞ፣ ባርነት ከዚህ በፊት ተክለክሎ ነበር። በአሜሪካ ደቡብ በተገኙ ክፍላገሮች ግን ባርነት ገና የተለመደ ከመሆኑ በላይ በ[[ጥጥ]] የተመሠረተው የምጣኔ ሀብታቸው አስፈላጊነት መሰላቸው። ስለዚህ የባርነት ተቃዋሚ ሊንከን ፕሬዚዳንት መሆኑ በደቡብ ያሉት ክፍላገሮች ከአሜሪካ መገንጠላቸው ማለት ነበር። እንዲሁም ከምርጫው ቶሎ ተቀጥሎ ማዕረጉንም እንኳን ገና ሳይይዙ፣ [[ሳውስሳውዝ ካሮላይና]] በ[[ታኅሣሥ 12፲፪]] ቀን [[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም. መገንጠሏን አዋጀች።አወጀች። በጥቂት ግዜ ውስጥ ሌሎች የደቡብ ክፍላገሮች እንዲህ አዋጁና በ[[ጥር 25፳፭]] ቀን [[ቴክሳስ]] 7ኛው፯ኛው ሆነ። ከዚያ ቀጥሎ እነዚህ 7 ክፍላገሮች በ[[ሞንትጎመሪ፣ አላባማ]] ተባብረው አዲሱ መንግሥት [[የአሜሪካ ኮንፌዴራት ክፍላገሮች]] (CSA) ተባሉ። በ[[የካቲት 26፳፮]] ቀን ሊንከን የፕሬዚዳንትነቱን ማዕረግ በተቀበሉበት ቀን አገሩ በተግባር በ2በሁለት ተከፋፍሎ ነበር። የደቡብ ፕሬዚዳንት [[ጄፈርሰን ዴቭስዴቪስ]] ሆኑ። የደቡብ ክፍላገሮች ለጦርነት ተዘጋጁና ምሽጎች ከUSA ሠራዊት ሊይዙ ጀመር። በ[[ሚያዝያ 5]] ቀን [[ፎርት ሰምተር]] ምሽግ በሳውስ ካሮላይና በግፍ ስለ ተያዘ ጦርነቱ ጀመረ። ስለዚህ ሊንከን ከስሜኑ 75,000፸፭ ሺ ሰዎች ለዘመቻ ጠሩ። ከዚህ በኋላ ሌላ 4አራት ደቡብ ክፍላገሮች ተገንጥለው ለCSA ተጨመሩ። የደቡብ ዋና ከተማ ለ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ቅርብ ወደ ሆነው ወደ [[ሪችሞንድ፣ ቪርጂንያ]] ተዛወረ።
 
በጦርነቱ የስሜን ሠራዊት ከብዛታቸው የተነሣ በ4በአራት አመትዓመት ውስጥ አሸነፉ። በዚህ ጊዜ ላይ ሊንከን ለአመጸኖቹ ባርዮች ነጻነት አዋጁ። ያላመጹ ዜጎች ባርያዎች ግን በዚያን ግዜ ነጻ አልወጡም። በ[[1856|፲፰፻፶፮]]ዓ.ም.ምርጫ ሊንከን በቀላል ለ2ኛለሁለተኛ ዘመንጊዜ ለፕሬዚዳንትነት ተመረጡ። በ[[ሚያዝያ 2]] ቀን [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. የኮንፌደራት ሠራዊት እጁን ሰጠ። ነገር ግን ከ6[[ሚያዝያ ፯]] ቀን በኋላየመድረክ ትርዒት ሲያዩ በነፍሰ ገዳዩ በ[[ጆን ዊልክስ ቡስቡዝ]] እጅ ተተኲሰውበጥይት ተመትተው በማግሥቱ ሞቱ። ከዚህም ትንሽ በኋላ ባርነት በሕግ በሙሉ ተክለክሎ የተረፉት ባርያዎች ነጻነት አገኙ።
 
[[መደብ:የአሜሪካ መሪዎች]]