Content deleted Content added
|
|
[[ስዕል:US Democratic Party Logo.svg|150px|thumb|right|የፓርቲው አርማ]]
'''ዲሞክራቲክ ፓርቲ''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Democratic Party:'') በአሁኑ ጊዜ ካሉት የ[[አሜሪካ]] ሁለት (ማለትም [[ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ)|ሪፐብሊካንን]] ጨምሮ) ዋና ዋና [[ፓርቲ]]ዎች አንዱ ነው። ይህ የ[[ፖለቲካ]] ፓርቲ በዓለማችን ረዥሙን እድሜ ካስቆጠሩት ፓርቲዎች አንዱ ሲሆን በአሜሪካም ቢሆን ለረጅም ዘመን ተከታታይ አለመፍረስን ያሳየ ነው። በ2004 እ.አ.አ. 72 ሚሊዮን የሚደርሱ የተመዘገቡ ድምፅ ሰጭዎች ነበሩት።<ref>http://www.usatoday.com/news/opinion/columnist/neuharth/2004-01-22-neuharth_x.htm</ref> በአሁኑ ጊዜ የሀገሪቱ [[ፕሬዝዳንት]] የሆኑት [[ባራክ ኦባማ]] በፓርቲው ታሪክ የፕሬዝዳንትነትን ማዕረግ ያገኙ [[የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር|14ኛው ዲሞክራት]] ሲሆኑ 15ኛው ፕሬዝዳንት ናቸው።
==በፓርቲው ታሪክ በፕሬዝዳንትነት የተመረጡት ዲሞክራቶች ዝርዝር==
|