ከ«ሕንድ ውቅያኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|330px|የህንድ ውቅያኖስ የ[[አንታርክቲካ አካባቢን ሳይጨምር]] '''የህን...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Indian Ocean-CIA WFB Map.png|thumb|right|330px|የህንድ ውቅያኖስ የ[[አንታርክቲካ]] አካባቢን ሳይጨምር]]
'''የህንድ ውቅያኖስ''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Indian Ocean'') በስፋቱ ፫ኛው [[ውቅያኖስ]] ነው። በዚህም [[መሬት|ምድራችን]] ላይ ከሚገኘው [[ውሃ]] ፳ በመቶውን በመሸፈን ነው።ነው<ref>http://books.google.com/?id=2pMOAAAAQAAJ&pg=PA33&dq=Indian+Ocean+20%25}}</ref>። ውቅያኖሱ በ[[ሰሜን]] የህንድ ንኡስ አህጉር፣ በ[[ምዕራብ]] በኩል ከ[[ምስራቅ አፍሪካ]] ጋር፣ በ[[ደቡብ]] በኩል [[ደቡባዊ ውቅያኖስ]] ወይም [[አንታርክቲካ]] በ[[ምስራቅ]] በኩል ደግሞ ከ[[ኢንዶችና]]፣ [[የሱንዳ ደሴቶች]] እና [[አውስትራልያ]] ይዋሰናል።
 
==ይዩ==