ከ«ወሓካ ዴ ዋሬዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ወሓካ» ወደ «ወሓካ ደ ጁአረዝ» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ወሓካ ደ ጁአረዝ''' ([[እስፓንኛ]]፦ '''Oaxaca de Juárez''' /ወሓከ ዴ ዋሬዝ/) የ[[ሜክሲኮ]] ከተማ ነው። '''ኋሽያካክ''' ተብሎ የተመሠረተው በ[[1432]] ዓ.ም. በ[[አዝቴክ]] ([[መሺካ]]) ኗሪዎች ነበር። በ[[1514]] ዓ.ም. ስፓኒሾች ደርሰው '''ጓሓካ''' አሉት፣ በ[[1521]] ዓ.ም. ግን ስሙ '''አንቴኬራ''' ሆነ። በ[[1813]] ዓ.ም. ሜክሲኮ ከ[[እስፓንያ]] ነጻነቱን እንዳገኘው እንደገና «ወሓካ» ተባለ። በ[[1864]] ዓ.ም. የከተማው ኗሪ [[ቤኒቶ ዋሬዝ]]ን ለማክበር '''ዴ ዋሬዝ''' ወደ ስያሜው ተጨመረ።
[[ስዕል:Santo Domingo de Guzman Convent.JPG|thumb|210px|የወሓካ መሓል]]