ከ«ግሮቨር ክሊቭላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «275px|thumb|right|ግሮቨር ክሊቭላንድ '''ግሮቨር ክሊቭላንድ''' (እንግሊዝኛ: ''Grov...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:President Grover Cleveland.jpg|275px|thumb|right|ግሮቨር ክሊቭላንድ]]
'''ግሮቨር ክሊቭላንድ''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Grover Cleveland'') የ[[አሜሪካ]] ሃያ ሁለተኛ እና ሃያ አራተኛ [[ፕሬዝዳንት]] ነበሩ። ፕረዝዳንቱ በመጀመሪያ ሥልጣን ላይ የወጡት [[እ.አ.አ.]] በ1885 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው [[ምክትል ፕሬዝዳንት]] ሁነው የተሾሙት [[ቶማስ ሄንድሪክስ]] ናቸው።ነበሩ። ፕሬዝዳንቱየመጀመሪያውን የ[[ዴሞክራቲክ]] [[ፓርቲ]] አባል የነበሩ ሲሆንየሥልጣን ከሥልጣንዘመን የወረዱትየጨረሡት እ.አ.አ. በ1889 ነበር።
 
የሀገሪቱ ሃያ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት የነበሩት [[ቤንጃሚን ሃሪሰን]] በእ.አ.አ. 1893 ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ ክሊቭላንድ እንደገና በዚሁ አመት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ለመሆን ችለዋል። በዚህኛው የሥልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አድርገው የሾሙት [[አድላይ ስቲቨንሰን]]ን ነበር። ፕሬዝዳንቱ በሁለቱም የሥልጣን ዘመናቸው እና እንዲሁም በቀሪው ህይወታቸው የ[[ዴሞክራቲክ]] [[ፓርቲ]] አባል ነበሩ።
 
==ይዩ==