ከ«ጉንዳን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: an, ang, ar, as, ast, ay, az, bat-smg, be, be-x-old, bg, bm, bn, bo, br, bs, ca, ceb, chr, cs, cy, da, de, el, eml, en, eo, es, et, eu, fa, fi, fj, fr, frr, ga, gl, gn, gu, hak, he, hi, hif, hr, ht, hu, ia, id, io, is, i
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Meat eater ant feeding on honey02.jpg|thumb|250px|ጉንዳን [[ማር]]ን ሲበላስትበላ]]
 
'''ጉንዳን''' ትንሽ እንስሳ ነው። ዳሩ ግን ከክብደቱ 20 እጥፍ በላይ ሊሸክም የሚችል ነው።
መስመር፡ 5፦
በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22,000 የሚያሕል ነው። ከ[[አንታርክቲካ]] በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በ[[ምድር]] ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ።
 
በአንድ ጉንዳን ነገድ ውስጥ፣ ንግሥት ጉንዳን በጎጆው መሃል ዕንቁላሎችን ስታስቀምጥ ሠራተኞች ጉንዳኖች ምግብ ያምጣሉ። እንዲያውም ባብዛኛው ዝርያ ሠራተኞቹም ሁሉ አንስት ናቸው፣ ጥቂት ብቻ የሚራቡ ወንዶች አሉ።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}