ከ«አንሻን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 7፦
ይህ ኤላማዊ ከተማ እጅግ ጥንታዊ መሆኑ አይጠራጠርም፤ በጥንታዊው [[ሱመርኛ]] [[አፈ ታሪክ]] ''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ]]'' መሠረት ከ[[ኡሩክ]] ወደ [[አራታ]] በሚወስድ መንገድ ላይ ይገኝ ነበር፤ ይህም መጻፍ የተለማበት ዘመን ያሕል እንደ ነበር ይባላል። በአንዳንድ ዘመን አንሻን ከሌሎች ትልልቅ የኤላም ከተሞች ጋራ ሲወዳደር የብዙ ኤላማዊ ስርወ መንግሥታት ምንጭ ሆነ።
 
የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ማኒሽቱሹ]] አንሻንን እንዳሸነፈ ብሎ አስመዘገበ። በተከታዮቹ ሥር ግን የአካድ መንግስት በደከመበት ወራት፣ የ[[ሱሳ]] ኗሪው አገረ ገዥ [[ኩቲክ-ኢንሹሺናክ]] እሱም የ[[አዋን ሥርወ መንግሥት]] ተወላጅ ነጻነቱን ከአካድ አዋጀና አንሻንን ማረከ። (አንዳንድ ሊቃውንት ደግሞ 'አዋን'ና 'አንሻን' አንድ ከተማቦታ እንደ ነበር የሚል ግምት አቅርቧል።) ከዚህ ቀጥሎ የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ጉዴኣ]] አንሻንን እንዳሸነፈ የሚል መዝገብ ቀረጸ። የኋለኛ [[ኡር]] ነገሥታት [[ሹልጊ]]ና [[ሹ-ሲን]] ደግሞ በአንሻን ላይ የራሳቸው አገረ ገዦች እንደነበሯቸው በጽላት ላይ ተጽፎ ይገኛል። ሆኖም የነሱ ተከታይ [[ኢቢ-ሲን]] በዘመኑ በሙሉ አመጽ በአንሻን ለመስበር ይታገል ነበር፤ በመጨረሻም ኤላማውያን በ2012 ዓክልበ. ገዳማ ዑርን በዝብዘው የ[[ናና]] ጣኦትና ኢቢ-ሲንም እራሱ እስከ አንሻን ድረስ ተማረኩ<ref>[http://books.google.com/books?id=vRR8dfI7j_kC&pg=PA26&dq=anshan+gudea&client=firefox-a&sig=NTnmMcQGoDRutrXVJ5rTgvb4Z-g#PPA26,M1 ''Cambridge History of Iran'' p. 26-27]</ref>።
 
ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ጀምሮ የኤላም ነገሥታት በሱሳ «የአንሻንና የሱሳ ንጉሥ» የሚል ማዕረግ የጠቅማቸውይጠቅማቸው ነበር። በ[[አካድኛ]] መዝገቦች ግን እነዚህ ስሞች ተገልብጠው «የሱሳና የአንሻን ንጉሥ» ተብሎ ይጻፋል<ref>[http://books.google.com/books?id=a0IF9IdkdYEC&pg=PA15&dq=%22king+of+anshan+and+susa%22&client=firefox-a&sig=N9BLJzdReAkFF3hctVQxe3X-OA8 ''Birth of the Persian Empire'']</ref>። በመካከለኛ ኤላማዊ ዘመን አንሻንና ሱሳ በአንድ ግዛት እንደ ተወሐዱ ይመስላል። ይህም ስያሜ የወሰደው መጨረሻው ኤላማዊ ንጉሥ 2ኛ ሹትሩክ-ናሑንተ (700 ዓክልበ. ያሕል የነገሠ) ነበረ<ref>[http://books.google.com/books?id=BBbyr932QdYC&pg=PA31&dq=%22king+of+anshan+and+susa%22&client=firefox-a&sig=cNiNT4YtOB3Bo2tXQoWiWNptROU#PPA9,M1 ''Cambridge History of Iran'']</ref>።
 
== የአሐይመኒድ ፋርስ እምብርት ==