ከ«ካልቡም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ካልቡም''' በ[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ የ[[ኪሽ]] 2ኛው ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበረ። የማማጋል (መርከበኛው) ልጅ ሆኖ ዘመኑ ለ195 (ወይም በ2 ቅጂዎች ለ135) አመታት እንደ ቆየ ሲል ይህ ግን ትክክለኛ አይመስልም። ከ[[የአዋን ሥርወ መንግሥት|አዋን (ኤላም) ነገሥታት]] ቀጥሎ ኪሽ ላዕላይነቱን እንደ ያዘ ይለናል። በኪሽ የነገሡ ንጉሦች 1) ሱሱዳ የሱፍ ጠራጊ፣ 2) ዳዳሲግ፣ 3) ማማጋል መርከበኛው፣ 4) ካልቡም የማማጋል ልጅ፣ 5) ቱጌ፣ 6) መን-ኑና የቱጌ ልጅ፣ 7)...(?) 8) ሉጋል-ጙ ናቸው ይለናል። ዳሩ ግን ለነዚህ ነገሥታት ሁሉ አንዳችም ሌላ ቅርስ ገና አልተገኘም። መጀመርያ 3 ስሞች የካልቡም ቅድመ-አባቶች ይሆናሉ፣ እንጂ ንጉሳዊ ስሞች አይመስሉም። ኪሽ በዚህ ወቅት ላዕላይነቱን ከያዘ ቅርስ ባለመገኘቱ ዘመኑ አጭር መሆን (ምናልባት 2270-2240 ዓክልበ. ግድም) አለበት። ከካልቡም በኋላ የተዘረዘሩ ስሞች በሱመር ላዕላይ ነገሥታት ሳይሆኑ ምናልባት የከተማው ከንቲቦች ብቻ ነበሩ። ከኪሽ በኋላ የ[[ሐማዚ]] ንጉሥ [[ሃዳኒሽ]] እንደ ተነሣ ዝርዝሩ ይጨምራል።
 
ከኪሽ 2ኛ ሥርወ መንግሥት ሁሉ የ1 ንጉሥ ስም ምናልባት በቅርስ ሊትይ ይችላል። በ[[1962]] ዓ.ም. ሊቁ [[ቶርኪልድ ያቆብሰን]] እንደ መሰለው፣ በ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ኤአናቱም]] ጽላት ላይ የኪሽ ንጉሥ በኤአናቱም ጦር ጫፍ ላይ ሲያሳይ ጽሕፈቱ ምናልባት «የኪሽ ንጉሥ ካልቡም» ይላል።<ref>Thorkild Jacobsen, ''Toward the image of Tammuz and other essays on Mesopotamian history and culture'' 1970, p. 393.</ref>