ከ«ስሜን ሳሚኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Sami languages large.png|thumb|300px|ስሜን ሳሚኛ በዚህ ካርታ ቁ. #5 ነው።]]
'''ስሜን ሳሚኛ''' ('''davvisámegiella''') በ[[ኖርዌ]] [[ስዊድን]]ና [[ፊንላንድ]] የሚናገር ቋንቋ ነው። ከ15,000 እስከ 25,000 ሰዎች ይችሉታል። የሚጻፈው በ[[ላቲን ፊደል]] ነው።
 
==ተውላጠ ስም===
ተውላጠ ስም በሦስት ቁጥር ይካፈላል እነርሱም ነጠላ ሁለትዮሽና ብዙ ናቸው።
 
{| class="wikitable"
! 
!አማርኛ
!ሳቢ
!አማርኛ
!አገናዛቢ
|-
|1ኛ (ነጠላ) || እኔ || mun ሙን || የኔ || mu ሙ
|-
|2ኛ (ነጠላ) || አንተ / አንቺ || don ዶን || ያንተ / ያንቺ || du ዱ
|-
|3ኛ (ነጠላ) || እሱ / እሷ || son ሶን || የሱ / የሷ || su ሱ
|-
|1ኛ (ሁለትዮሽ) || እኛ (ሁለታችን) || moai ሞዋይ || የኛ || munno ሙኖ
|-
|2ኛ (ሁለትዮሽ) || እናንተ || doai ዶዋይ || '''your''' || dudno ዱድኖ
|-
|3ኛ (ሁለትዮሽ) || ሁለቱ || soai ሶዋይ || የሁለቱ || sudno ሱድኖ
|-
|1ኛ (ብዙ) || እኛ || mii ሚዒ || የኛ || min ሚን
|-
|2ኛ (ብዙ) || እናንተ || dii ዲዒ|| የናንተ || din ዲን
|-
|3ኛ (ብዙ) || እነሱ || sii ሲዒ|| የነሱ || sin ሲን
|}
 
{{መዋቅር}}