ከ«ጥር ፲፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ ከBulgew1 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 10፦
*[[1944|፲፱፻፵፬]] ዓ.ም. ለ[[አዲስ አበባ]] ሕዝብ የውሃ አገልግሎት የሚሰጠው የ[[ገፈርሳ]] ግድብ በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ተመረቀ።
 
*[[1954|፲፱፻፶፬]] ዓ.ም. [[ኢትዮጵያ]] ሦስተኛውን የአፍሪቃ እግር ኳስ ውድድር የ[[ግብፅ]]ን ቡድን አራት ለ ሁለት አሸንፋ ዋንጫውን ተሸለመች። ለኢትዮጵያ ቀዳሚውን ግብ ያስቆጠረው የቴሌው [[ግርማ ዘለቀ]] ሲኾን፣ የ[[ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ቡድን|ጊዮርጊሱ]] [[መንግሥቱ ወርቁ]] በ፹፬ኛውና በ፻፲፯ኛው ደቂቃ ሁለተኛና አራተኛውን፣ [[ኢታሎ ቫሳሎ]] በ፻፩ኛው ደቂቃ ሦስተኛውን ለማስገባት ችለዋል፡፡
 
=ልደት=